የዕቃ እና የሰው መፈተሻ መሳርያ ኦፕሬተር

Note   ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከማስታወቂያው የመዝጊያ ቀን በፊት እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡ የሥራ መደብ የማስታወቂያ ቁጥር የትምህርት ደረጃ የስራ ልምድ የስራ ቦታ የመመዝገቢያ ቦታ የዕቃ እና የሰው መፈተሻ መሳርያ ኦፕሬተር EVA-Sec-HQ-003-2018 ከታወቀ ኮሌጅ በወታደራዊ...

Attorney Vaccancy

Attorney Ethio telecom is looking for qualified applicants those who meet the under mentioned requirements. Hence, if you are willing to join this fast growing company, please apply before the closing date of the vacancy. Job Title Vacancy Code Qualification Relevant...

Top Up via Yimulu Service and Get Additional 10% Airtime!

Top Up via Yimulu Service and Get Additional 10% Airtime! When you recharge your prepaid mobile airtime using electronic top up service at ethio telecom shops or our partners PoS (CBE birr, Hello cash, M-birr & E-birr) you will get additional 10% airtime. We are...

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሮኒክ አየር ሰዓት መሙያ በመጠቀም ተጨማሪ 10% አየር ሰዓት ያግኙ!

የኢትዮ ቴሌኮም ኤሌክትሮኒክ አየር ሰዓት መሙያ በመጠቀም ተጨማሪ 10% አየር ሰዓት ያግኙ! የቅድመ ክፍያ ሞባይል ስልክዎን በኤሌክትሮኒክ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ተጠቅመው በኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት ወይም በአጋር ድርጅቶች አማካኝነት ሲሞሉ ከሞሉት የብር መጠን ላይ ተጨማሪ 10% የሞባይልአየር ሰዓት ያገኛሉ፡፡ አገልግሎቱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በተጨማሪ ከታች ከተጠቀሱት አጋር ድርጅቶች ጋር የጀመርን...