mekedonia

“አካፍሎ የጎደለበት ሰጥቶ የከሰረ የለም” ስለዚህ “ስንሰጥ በደስታ እና በልግስና እንስጥ” ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ የኢትዮ ቴሌኮም የማኔጅመንት አባላት እሁድ ህዳር 23 ቀን 2011 ዓ/ም የመቄዶንያ አረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት በማዕከሉ ከሚገኙ አረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ጋር በተደረገው የምሳ ግብዣ ፕሮግራም ላይ ከማዕከሉ የሥራ ኃላፊዎች...
ethio telecom stuff graduation ceremony postgraduate

ethio telecom stuff graduation ceremony postgraduate

ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመጣመር ያዘጋጀውን የቴሌኮም ኢንጅነሪንግ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ሲከታተሉ የነበሩ 37 ሠራተኞቹን ለመጀመሪያ ገዜ አስመረቀ ኢትዮ ቴሌኮም የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት መወጣት እንዲያስችለው የተለያዩ ስትራቴጂያዊ ዕቅዶችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህም ውስጥ ለሰው ኃይል አቅም ግንባታ የተለየ ትኩረት በመስጠት የተለያዩ ፕሮግራሞችን እየተገበረ ሲሆን...