ethio telecom
   
 
   
ወቅታዊ ዜናዎች
   
 
   
 
ኢትዮ ቴሌኮም ባለ ክፍተኛ ፍጥነት የ3ጂ ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት ከ3ጂ ሞደም እና 3ጂ ዋይ ፋይ ራውተር ጋር መስጠት ጀመረ
ኢትዮ ቴሌኮም አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ በአዲስ መልክ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ አዳዲስ የቴሌኮም አገልግሎቶችን በየጊዜው ሥራ ላይ ማዋሉ ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት ኩባንያው በአሁኑ ሰዓት የባለ ከፍተኛ ፍጥነት 3ጂ ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎትን በቅድመ ክፍያና በድህረ ክፍያ ከመጋቢት 12 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞች መስጠት የጀመረ መሆኑን ይገልጻል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ሞባይል ሲም ካርድ የአገልግሎት ቆይታ አሻሻ
ኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ሞባይል ሲም ካርድ የአገልግሎት ቆይታ ጊዜን ያሻሻለ ሲሆን፣ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የአገልግሎት ሂሳብ ባለመሙላታቸው ምክንያት አገልግሎቱ የተቋረጠባቸው የቅድመ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት ደንበኞች ሂሳባቸውን ከሞሉ ከየካቲት አጋማሽ 2005 ዓ.ም ጀምሮ ሲም ካርዳቸውን እንደገና በማስጀመር አገልግሎቱን እንዲያገኙ የሚያደርግ ማሻሻያ በሥራ ላይ አዋለ፡፡ኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ሞባይል ሲም ካርድ የአገልግሎት ቆይታ ጊዜን ያሻሻለ ሲሆን፣ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የአገልግሎት ሂሳብ ባለመሙላታቸው ምክንያት አገልግሎቱ የተቋረጠባቸው የቅድመ ክፍያ ሞባይል አገልግሎት ደንበኞች ሂሳባቸውን ከሞሉ ከየካቲት አጋማሽ 2005 ዓ.ም ጀምሮ ሲም ካርዳቸውን እንደገና በማስጀመር አገልግሎቱን እንዲያገኙ የሚያደርግ ማሻሻያ በሥራ ላይ አዋለ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ዓለምአቀፍ የቴሌፎን ጥሪ አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ አደረገ
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ መልክ ከተቋቋመ ወዲህ በሚሰጣቸው የቴሌኮም አገልግሎቶች ላይ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ የታሪፊ ማሻሻያዎችን ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
   
Personal Account
   
 
 
   
 
ዓለም አቀፍ አጭር የፅሑፍ መልእክት በነፃ! ከሚያዚያ 22 እስከ ግንቦት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚቆይ።      የስልክ፣የመብራት እና የውሃ ክፍያ አገልግሎት በአዲስ አበባ ለግለሰብ ደንበኞች ‹‹ለሁሉ›› በተሰኘ በ31 የክፍያ መቀበያ ማዕከላት ለመስጠት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ
 

Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash player



በኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ አገልግሎቶች ይደሰቱ
             
      call me back
             

             
     
             
  SAMSUNG 2220  
 
በኢትዮ ቴሌኮም አዳዲስ አገልግሎቶች ይደሰቱ
     

              

 
   
   
  ዋና ገጽ  |  ኢትዮ ቴሌኮም ማን ነው?  |  የአገልግሎት አይነት  |  ዜና  |  አድራሻችን

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2004 ዓ.ም ኢትዮ ቴሌኮም.