ፎቶ ኮፒ ወረቀት 80 ግራም እና ጥቁርና ሰማያዊ እስክርቢቶ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ

ፎቶ ኮፒ ወረቀት 80 ግራም እና ጥቁርና ሰማያዊ እስክርቢቶ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ ጨረታው የሚጀምርበት ቀንና ሠዓት፡ ህዳር 13 2011 ዓ.ም 02፡30 የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሠዓት፡ ታህሳስ 12 2011 ዓ.ም 11፡00 ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሠዓት፡ ታህሳስ 13 2011 ዓ.ም 04፡00 የጨረታ ቁጥር-3651496 የኢትዮ ቴሌኮም ሰ/ምዕ/ሪጅን ፎቶ ኮፒ ወረቀት 80 ግራም እና ጥቁርና ሰማያዊ እስክርቢቶ በግልጽ...