ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት የመሙላት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም በተግባር ላይ ያዋለው አዲሱ ኤሌክትሮኒክ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ እና የጥምር (hybrid) ሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች በውጭ ሃገር የሚገኙ ዘመድ ወዳጆቻቸው ወደ ሞባይል ቁጥራቸው የአየር ሰዓት እንዲልኩላቸው የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡ አገልግሎቱ ለተጠቃሚዎች የተዋወቀው በአዲስ ዓመት መግቢያ ሲሆን፤ በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዘመድ...