የውጭ ቅጥር ማስታወቅያ ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኣመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ

ገንዘብ ያዥ/ ካሸር

የማስታወቂያ ቁጥር

EVA-Fin-HQ-001-2018

የትምህርት ደረጃ

ከታወቀ ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ ፤ በ10+3 ወይንም ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች

የሥራ ልምድ

ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ በካሸርነት የሰራ/ች ሆኖ/ና CoC ሰርተፍኬት ያለው/ ያላት

የሥራ ቦታ

አዲስ አበባ

የምዝገባ ቦታ

ኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 104

ደመወዝ

በመስሪያ ቤቱ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ

በቋሚነት

ተፈላጊ የትምህርት መረጃዎች

CV (አስፈላጊ የትምህርት እና የግል መረጃዎችን የሚገልጽ ስልክ ቁጥርን ጨምሮ) የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የብሔራዊ

Note

>> ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
>> ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ        ከመስከረም 3 ቀን 2011 ዓ.ም እስከ መስከረም 12 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ብቻ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡