ሞባይል ካርድ ሲሞሉ ቁጥሩ ከተፋቀብዎ በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል ቀርበው በማሳወቅ በ2 የሥራ ቀናት ውስጥ መፍትሄ ያግኙ

ሞባይል ካርድ ሲሞሉ ቁጥሩ ከተፋቀብዎ በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል ቀርበው በማሳወቅ በ2 የሥራ ቀናት ውስጥ መፍትሄ ያግኙ    ክቡራን ደንበኞች የሞባይል አየር ሰዓት ለመሙላት ካርድ ሲፍቁ አልፎ አልፎ ጥራት የጎደላቸው የሞባይል ካርዶች በሚገጥማቸው ጊዜ በሽያጭ ማዕከላችን በመቅረብ የሚስተናገዱ ቢሆንም በሚፈለገው ፍጥነት ምላሽ እያገኙ እንዳልሆነና እስከ ወር ድረስም የሚቆይበት አጋጣሚም እንዳለ ለመረዳት ችለናል፡፡ በዚሁ...

ትሩፋት ላለው ሕይወት መኖርና መምራት

ትሩፋት ላለው ሕይወት መኖርና መምራት ኢትዮ ቴሌኮም በቢሾፍቱ ከተማ ባደረገው የሥልጠናና የምክክር መድረክ ‘Living and Leading for Lasting Legacy’ እና ‘Embracing Change’ በሚሉ ሁለት ርዕሶች ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት በሚሰራው MindSet አማካሪ ድርጅት መስራችና ዳይሬክተር ዶ/ር ምህረት ደበበ አማካኝነት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም ከዚሁ አማካሪ ድርጅት በመጡ...

ኢትዮ ቴሌኮም ባደረገው የሪጅንና የዞን መዋቅር ማሻሻያ

ኢትዮ ቴሌኮም ባደረገው የሪጅንና የዞን መዋቅር ማሻሻያ መሠረት 23 የሪጅንና የዞን ኦፕሬሽን ዳይሬክተሮችን ምደባ አከናወነ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ባደረገው የሪጅንና የዞን መዋቅር ማሻሻያ መሠረት 23 የሪጅንና የዞን ኦፕሬሽን ዳይሬክተሮችን ምደባ አከናወነ፡፡ ምደባውን ተከትሎ አዲስ የተመደቡ የሥራ ኃላፊዎች ኃላፊነታቸውን በብቃት ለመወጣት የሚያስችላቸው የሥራ መመሪያ እንዲሁም በ2011 በጀት ዓመት ተቋሙ ለማሳካት ያቀዳቸው አብይ...

ኢትዮ ቴሌኮም በአመራሩ መካከል የተሻለ ቅርርብ ለመፍጠር የውይይት መድረክ አዘጋጀ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም በአመራሩ መካከል የተሻለ ቅርርብ ለመፍጠር ‘Building Collaborative Work Climate for a Better Result’ በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ አዘጋጀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በአመራሩ መካከል የተሻለ ቅርርብ በመፍጠር በመተባበር፣ በመተጋገዝና በመደጋገፍ የተቋሙን እቅድ ለመፈጸምና የጋራ አቋም ለመያዝ የሚያስችል ‘Building Collaborative Work Climate for a Better...

ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በኃይል አቅርቦት ዙሪያ የጋራ ምክክር አደረገ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በኃይል አቅርቦት ዙሪያ የጋራ ምክክር አደረገ፡፡   የሁለቱ ተቋማት ኃላፊዎች እና ባለሙያዎችን ባሳተፈው በዚህ የምክክር መድረክ በሀገሪቱ ላይ ባሉ የኃይል አቅርቦት ችግሮች እና በዚህም የተነሳ በሚከሰቱ የኔትወርክ ጥራት (መቆራረጥና አለመገኘት) የችግር ምንጭ እና የመፍትሄ ሃሳቦች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ የጋራ መድረኩ ያስፈለገው የቴሌኮም አገልግሎት ላይ...