ኢትዮ ቴሌኮም የመደበኛ ስልክ ደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እንዲሁም በዋጋ ተመጣጣኛ ፣ተደራሽ እና አገልግሎቱን ሳቢ ለማድረግ የመደበኛ ስልክ ጥቅል አገልግሎት በተለያዩ አማራጮች ማቅረብ መጀመሩን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡
የመደበኛ ስልክ ጥቅል አገልግሎቶችን በተለያዩ አማራጮች እንደፍላጎትዎ ከወር እስከ ወር ድረስ ወጪዎን በመቆጣጠር መጠቀም በሚያስችልዎ መልኩ ለእርስዎ ቀርቦልዎታል፡፡
ይህን አገልግሎት በመጠቀምዎ ወጪዎን ይቆጥባሉ አስተማማኝ እና 24/7 አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
የመደበኛ ስልክ ጥቅል አማራጮች፡-
ከመደበኛ ወደ መደበኛ ስልክ መደወል የሚያስችል ወርሃዊ ጥቅል አገልግሎቶች
የጥቅል ዓይነት |
ዋጋ |
የአገልግሎት ጊዜ |
ማስታወሻ |
ያልተገደበ የአገር ውስጥ ጥሪ |
30 ብር |
30 ቀናት |
ለመደበኛ ባለገመድ ስልክ |
1800 ደቂቃ የአገር ውስጥ ጥሪ |
30 ብር |
30 ቀናት |
ለመደበኛ ገመድ አልባ ስልክ |
ከመደበኛ ስልክ ወደ ሞባይል ስልክ መደወል የሚያስችል ጥቅል አገልግሎቶች
የጥቅል አይነት |
ዋጋ |
የአገልግሎት ጊዜ |
25 ደቂቃ |
10 ብር |
30 ቀናት |
55 ደቂቃ |
20 ብር |
|
85 ደቂቃ |
30 ብር |
ማስታወሻ