በቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተሳተፉ ግለሰቦች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የኩባንያውን የሲስተም አጠቃቀም ፍቃድ ፖሊሲና የቴሌኮም ማጭበርበርን ለመከላከል የወጣውን ፖሊሲ በመጣስ ከ3ሺህ በላይ የቴሌኮም ጥቅል አገልግሎቶችን ለ2135 ደንበኞች በህገወጥ መልኩ በመሸጥ ላይ የተሳተፈ አንድ የተቋሙ ሠራተኛ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡ ግለሰቡ ይህን ህገወጥ ድርጊት የፈጸመው ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ሲሆን የተቋሙ የሴኩሪቲ ቡድን ባደረገው ክትትል እጅ ከፍንጅ በመያዝ ለህግ አስከባሪ አካላት...

New Year CEO Message

ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት መጀመሩን ለክቡራን ደንበኞቹ ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው:: ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት በመጠቀም ካሉበት ሀገር ሆነው በኤሌክትሮኒክ ወይንም በኦን ላይን ቻናል አማካኝነት ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ የሞባይል አየር ሰዓት እንዲሞሉላቸው የሚያስችልዎ አገልግሎት ነው:: አገልግሎቱን...

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት የመሙላት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም በተግባር ላይ ያዋለው አዲሱ ኤሌክትሮኒክ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ እና የጥምር (hybrid) ሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች በውጭ ሃገር የሚገኙ ዘመድ ወዳጆቻቸው ወደ ሞባይል ቁጥራቸው የአየር ሰዓት እንዲልኩላቸው የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡ አገልግሎቱ ለተጠቃሚዎች የተዋወቀው በአዲስ ዓመት መግቢያ ሲሆን፤ በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዘመድ...

የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የመማርያ ቁሳቁስ ማሟላት ለማይችሉ ልጆች ስጦታ አበረከተ

  የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ትኩረት ለሴቶችና ለህፃናት ማህበር ተብሎ በሚታወቀው ግብረ ሠናይ ድርጅት ሥር ለሚታገዙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ስጦታ አበረከተ፡፡ ስጦታው የተበረከተው ከሃና ማርያም፣ ከአጋዝያን እና ከአብዲቢያ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ 250 ተማሪዎች ሲሆን፣ ስጦታው ለተማሪዎቹ የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን ሙሉ በሙሉ ለመማር በሚያስችላቸው መልኩ...

ኢትዮ ቴሌኮም ወደ ሀገር ቤት በመግባት ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ልዮ የዲያስፖራ ጥቅል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአሜሪካ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባደረጉት ጥሪ መሰረት ለአዲስ ዓመት ወደ ኢትዮጵያ ለመጡ እና ለሚመጡ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮ ቴሌኮም ልዩ የዲያስፖራ አገልግሎት ማለትም የድምፅ፣ የኢንተርኔት እና አጭር የፅሁፍ መልዕክት ያጣመረ ጥቅል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ገለፀ:: ኢትዮ ቴሌኮም ያቀረበው...