ቋሚ ወርሃዊ ​ የሞባይል ጥቅል

ለቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ሲመዘገቡ ያልተጠቀሙበት ቀሪ ጥቅል ሳይባክንብዎ ወደ ቀጣይ ወር ይተላለፍልዎታል!

አገልግሎቱን በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ እና በ *999# የሞባይል ጥቅል የሚለው ምርጫ ስር ቋሚ ወርሃዊ ጥቅል የሚለውን በመምረጥ ማግኘት ይችላሉ።

 • አንዴ ይመዝገቡ፣ በየወሩ በቋሚነት ይጠቀሙ!

ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ድምፅ እና ዳታ ጥቅል

ወርሃዊ የሞባይል
ዳታ ጥቅል

 • የአገልግሎት ዝርዝር:

 • 500 ሜ.ባ / 35 ብር
 • 1 ጊ.ባ / 50 ብር
 • 2 ጊ.ባ/ 105 ብር
 • 4 ጊ.ባ/ 200 ብር
 • 10 ጊ.ባ/ 420 ብር
 •  

ወርሃዊ የሞባይል
ድምፅ ጥቅል

 • የአገልግሎት ዝርዝር:

 • 125 ደቂቃ +35 የጽሁፍ መልእክት/ 35 ብር
 • 200 ደቂቃ +50 የጽሁፍ መልእክት/ 50 ብር
 • 400 ደቂቃ+95 የጽሁፍ መልእክት/ 95 ብር
 • 500 ደቂቃ+ 120 የጽሁፍ መልእክት/ 120 ብር
 • 1000 ደቂቃ+195 የጽሁፍ መልእክት / 195ብር
 • 2000 ደቂቃ +380 የጽሁፍ መልእክት/ 380 ብር
 •  

ወርሃዊ የሞባይል
ድምፅ + ዳታ ጥቅል

 • የአገልግሎት ዝርዝር:

 • 125 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ / 140 ብር
 • 375 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ / 200 ብር
 • 1250 ደቂቃ + ያልተገደበ ዳታ /1,663 ብር
 •  

ወርሃዊ ፍሌክሲ

 •  
 • 2280 ፍሌክሲ ዩኒት ጥቅል / 100 ብር
 •  

ቋሚ ያልተገደበ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል

ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም


 • የአገልግሎት አማራጭ:

 • ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ 999 ብር
 • ያልተገደበ ዳታ 999ብር
 • ድምፅ + ዳታ 1700 ብር
 •  

ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም


 • የአገልግሎት አማራጭ:

 • ያልተገደ የሀገር ውስጥ ጥሪ
 • ያልተገደበ ዳታ
 • 100 ደቂቃ የውጭ ሀገር ጥሪ + 50 አጭር የፅሁፍ መልዕክት
 •  

 • ሁሉም የቅድመ ክፍያ ሞባይል፣ የድህረ ክፍያ ሞባይል እና የሀይብሪድ ሞባይል ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል በማንኛውም ሰዓት መመዝገብና አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
 • የግለሰብም ሆነ የድርጅት ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 • በማይ ኢትዮቴል የሞባይል መተግበሪያ ወይም *999# ላይ በመደወል እንዲሁም በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከላት በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
 • ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል በመመዝገብ ከጥቅል አገልግሎት ውጭ ሲጠቀሙ 20% ቅናሽ የሀገር ውስጥ ጥሪ እንዲሁም 25% ቅናሽ የዳታ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
 • ደንበኞች ከተመዘገቡት የቋሚ ጥቅል አገልግሎቱ ውጭ ለሚጠቀሙት የጥሪ አገልግሎት ከመደበኛው ሰዓት ውጭ ያለው የታሪፍ ዋጋ ወይም 35 ሳንቲም በደቂቃ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
 • ያልተጠቀሙበት ጥቅል ወደ ሚቀጥለው አንድ ወር ብቻ ይተላለፍላቸዋል፡፡
 • ጥቅሉን ከተመዘገቡበት የአገልግሎት ቁጥር ውጭ ወደ ሌላ የአገልግሎት ቁጥር ማስተላለፍ አይችሉም፡፡
 • የሞባይል ድምጽ ጥቅሉ የሚያገለግለው ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም ለአጫጭር የአገልገሎት ቁጥሮች አያገለግልም፡፡
 • ሁሉም ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስን ያካትታሉ፡፡