ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል
ለአገልግሎቱ ሲመዘገቡ ያልተጠቀሙበት ቀሪ ጥቅል ሳይባክንብዎ ወደ ቀጣይ ወር ይተላለፍልዎታል!

ቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ድምፅ እና ዳታ ጥቅል
ወርሃዊ
የዳታ ጥቅል
የዳታ ጥቅል
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
500 ሜ.ባ በ35 ብር
-
1 ጊ.ባ በ60 ብር
-
2 ጊ.ባ በ105 ብር
-
4 ጊ.ባ በ200 ብር
-
10 ጊ.ባ በ420 ብር
-
-
ወርሃዊ
የድምፅ ጥቅል
የድምፅ ጥቅል
-
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
125 ደቂቃ በ35 ብር
-
185 ደቂቃ በ50 ብር
-
375 ደቂቃ በ95 ብር
-
500 ደቂቃ በ120 ብር
-
1000 ደቂቃ በ200 ብር
-
2000 ደቂቃ በ380 ብር
-
ወርሃዊ
የድምፅ+ዳታ ጥቅል
የድምፅ+ዳታ ጥቅል
-
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
125 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ በ140 ብር
-
375 ደቂቃ + 2 ጊ.ባ በ200 ብር
-
1250 ደቂቃ + ያልተገደበ ዳታ በ1663 ብር
-
-
ወርሃዊ ፍሌክሲ
-
-
2280 ፍሌክሲ ጥቅል በ100 ብር
-
-
-
-
-
-
-
ቋሚ ወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም ጥቅል
ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም
-
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ በ 999 ብር
-
ያልተገደበ ዳታ በ 999 ብር
-
ድምፅ + ዳታ በ 1700 ብር
-
-
ቋሚ ወርሃዊ
ያልተገደበ ፕሪሚየም
-
-
የአገልግሎት አማራጭ:
-
ያልተገደበ የሀገር ውስጥ ጥሪ
-
ያልተገደበ ዳታ
-
ያልተገደበ አጭር የፅሁፍ መልዕክት
-
100 ደቂቃ የውጭ ሀገር ጥሪ + 50 አጭር የፅሁፍ መልዕክት
-
ደንብና ሁኔታዎች
የቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል ደንብና ሁኔታዎች
- ሁሉም የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና የሀይብሪድ ሞባይል ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል በማንኛውም ጊዜ መመዝገብና አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ሁሉም የግለሰብም ሆነ የድርጅት ደንበኞች ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- በማይ ኢትዮቴል ወይም *999# ላይ በመደወል እንዲሁም በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከላት በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ለቋሚ ወርሃዊ ጥቅል በመመዝገብ ከጥቅል አገልግሎት ውጭ ሲጠቀሙ የሀገር ውስጥ ጥሪ 20% ቅናሽ እንዲሁም ለዳታ አገልግሎት 25% ቅናሽ ያገኛሉ፡፡
- ደንበኞች ከተመዘገቡት የቋሚ ጥቅል አገልግሎት ውጭ ለሚጠቀሙት የጥሪ አገልግሎት ከመደበኛው ሰዓት ውጭ ያለው የታሪፍ ዋጋ ማለትም 35 ሳንቲም በደቂቃ ይከፍላሉ፡፡
- ደንበኞች ያልተጠቀሙት ጥቅል ወደ ሚቀጥለው አንድ ወር ይተላለፍላቸዋል፡፡
- ጥቅሉን ከተመዘገቡበት የአገልግሎት ቁጥር ውጭ ወደ ሌላ የአገልግሎት ቁጥር ማስተላለፍ አይችሉም፡፡
- የሞባይል ድምጽ ጥቅሉ የሚያገለግለው ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም ለአጭር የአገልግሎት ቁጥሮች አያገለግልም፡፡
- ሁሉም ዋጋዎች የተጫማሪ እሴት ታክስን ያካትታሉ።