ቀን፡- 18/11/2017ዓ.ም
ኢትዮቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አከባቢዉ፣ አረካ፣ሆሳዕና፣ወልቅጤ፣እምድብር፣ቡታጅራ፣ወራቤ፣አርባምንጭ፣ሳዉላ፣ጅንካ፣ዱራሜ እና ሀላባ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሞዴሎች የመኪና ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል Standard Double Cabin pick up 4WD /Model >2003G.C መኪና ክራይ አገልግሎት ግዢን ለማግኘት በጨረታ ቁጥር 4277296 የንግድ መኪና ኪራይ ፈቃድ ላላችሁ ተጫራቾች የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ፡፡ ስለዚህ የመኪና ኪራይ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ፤ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት)ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከደ/ደ/ምዕ/ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕልያንስ ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር፡104 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 300 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከደ/ደ/ምዕ/ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕልያንስ ክፍል፣ ቢሮ ቁጥር፡104 በቀን 05/12/2017 ዓ.ም ከቀኑ 04:00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 05/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
መስፈርቶች(A, Eligibility Requirements)
1.የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል(Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB)
2.የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና(Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)
- የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ(Availability of anti-bribery pledge form)
- የ2016 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2017 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2017 E.C)
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered;
- የ2016 ዓ.ምታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል (Bidders should produce tax clearance certificate of year 2016 E.C.
B, Technical requirements
A.) Minimum 4-year work experience up to June 2025
B) Company profile including personnel data
C) Compliance sheet ( የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ)
ማስታወሻ
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ በረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ወለይታ ሶዶ