Floating Date: As of November 24, 2022

1. ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልል  መኪና የማንሳት አገልግሎት መስጠት የሚችል እና  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎችን ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ  ይጋብዛል። የፍላጎት መግለጫው   ህዳር 15 2015 እስከ ህዳር 26 2015 ድረስ ይቆያል።

2. ሰነዶች ከህዳር 15፣ 2015ዓ.ም ጀምሮ www.afrotender.com, www.extranders.com እና www.2merkato.com ድህረ ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል።

3. ኩባንያዎች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ወይም በኢሜል Yostina.abebem@ethiotelecom.et/ afendi.abdi@ethiotelecom.et መጠየቅ ይችላሉ፡፡

4. ከዚህ ቀደም ከእኛ ጋር ያልሰሩ አገልግሎት አቅራቢዎች  በ www.ethiotelecom.et →ድርጅት → አቅራቢ ፖርታል  የሚለውን በመምረጥ በመመዝገቢያው ቅፅ መሰረት ይመዝገቡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶችም ያያይዙ።

5. እባክዎን ፍላጎትሆን የሚገልፅ ፕሮፖዛልዎን (EOI) በኢሜል Yabebem@ethiotelecom.et/ afendi.abdi@ethiotelecom.et ወይንም በአካል ከታች ባለው አድራሻ እስከ ህዳር 26 ቀን 2015 እስከ ምሽቱ 11፡00 ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ።

ኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት

ሰፕላይ ቻይን ዲቪዥን          

ሰፕላይ ሲትራቴጂና ሪሌሽን ማኔጂመንት   

ሰፕላይ ሪሌሽንና ማርኬት አናላሲስ            

3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309

P. O. Box 1047,

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

6. ኢትዮ ቴሌኮም ይህን የፍላጎት መጠየቂያ (EOI) በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Dear All to get bidder guide document please use below links

Amend Towing service EOI in Amharic Version

EOI for Crane service

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives