ጨረታ ቁጥር FD/AM/03/2015

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችንባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከኤክስትራ ቴንደር ፣አፍሮ ቴንደር እና ቱ መርካቶ ዶት ኮም ድህረ ገጽ (web site) የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በ ቴሌ ብር በመክፈል መግዛት አለባቸው፡፡

2. ተሽከርካሪዎችን ለማየት ተጫራቾች አቃቂ በሚገኘው የኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ) ማየት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በመዝጊያው ቀን ጥር 22 እስከ ጠዋት 6፡00 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡

3. ጨረታ የሚዘገው ጥር 22 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ነው፡፡

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አቃቂ በሚገኘዉ የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

5. ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives