1. ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከመስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከኤክስትራ ቴንደር (extra tender) ፣ አፍሮ ቴንደር (afro tender) እና ቱ መርካቶ ዶት ኮም (2 Merkato.com) ዌብ ሳይት በመግባት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

2. ተሽከርካሪዎቹን ለማየት ተጫራቾች መታወቂያቸውን በመያዝ አቃቂ በሚገኘው ኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከመስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ) ማየት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በመዝጊያው ቀን ጥቅምት 22 እስከ ጠዋት 6፡30 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡

3. ጨረታ የሚዘገው በጥቅምት 22 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ነው፡፡

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አቃቂ በሚገኘዉ የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

5. ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin

Follow Us

Recent Posts

Archives