1.  የሠራተኛ በጎ ፈቃደኝነት

የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞች የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን በማከናወን የሕብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመቅረፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ይህም፡-

  • 1366 የደም ልገሳ

  • 492 ሺህ ብር ልገሳ ለየአካባቢ ጥበቃ እና ለቀይ መስቀል ማህበር

  • 5.4 ሚሊዮን ብር  የቁሳቁስ ድጋፍ

የሠራተኛ በጎ ፈቃደኝነት

የደም ልገሳን፣

እያንዳንዱ ሰው አንድ ችግረኛን ለመመገብ መጣር