የኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመታት (2011-2014) ስትራቴጂ (BRIDGE Strategy) እና የ2012 ዓመታዊ እቅድ

ይህ ስትራቴጂ የሚሸፍነው ከሐምሌ 2011 እስከ ሰኔ 2014 ያለውን ጊዜ ነው፡፡ የቴሌኮም አገልግሎት በሀገር ሁለንተናዊ እድገትና በዜጎች ኑሮ መሻሻል ላይ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በሀገራችን ለ125 ዓመታት የቴሌኮም አገልግሎት እየሰጠ ያለ የመንግስት ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ሰፊ የለውጥ ሥራዎች እያከናወነ ሲሆን በዋናነትም የኦፕሬሽን ልህቀትን ማምጣት፣ የአገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን...

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ አጭበርባሪዎች ተፍቀው ጥቅም ላይ በዋሉ የሞባይል ካርዶች ላይ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም በሚፋቀው ቦታ ላይ ተመሳሳይ ቀለም ወይም ስቲከር በመቀባትና በመለጠፍ ጥቅም ላይ ካልዋሉ አዳዲስ የሞባይል ካርዶች ጋር በማመሳሰል ወደ ገበያ በማሰራጨት ደንበኞቻችንን እያጭበረበሩ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡ ስለሆነም ክቡራትና ክቡራን ደንበኞቻችን የሞባይል ካርዶችን ስትገዙ በሚፋቀው...