የጨረታ ማስታወቂያ ለተለያዩ የሞባይል ቀፎዎችን፣ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፎዎችን ፣ ታብሌቶችን ፣ የኢነተርኔት መጠቀሚያ ዋይፊ ራውተሮችን እና ኢቪዲኦ ዶነግሎች ሽያጭ

የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎችን፣ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፎዎችን ፣ ታብሌቶችን ፣ የኢነተርኔት መጠቀሚያ ዋይፊ ራውተሮችን እና ኢቪዲኦ ዶነግሎችን የመሸጥ ግልጽ ጨረታ ጨረታው መሸጥ የሚ ጀመርበት ቀን :  ከታህሳስ 08 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ጨረታው የሚዘጋበት ቀን: ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር.  ዐ3/11 መስፈርት ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎችን፣ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፎዎችን ፣...