የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም

የኢትዮ ቴሌኮም የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም   የኢትዮ ቴሌኮም የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ይህ ሪፖርት ከሐምሌ 2011 እስከ መስከረም 2ዐ12 ያለውን የኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ወራት የሥራ አፈጻጸም የሚገልጽ ነው፡፡ ስራ አፈፃፀም ሪፖርቱ በተቋሙ ከፍተኛ ማኔጅመንት የተገመገመና የጸደቀ ሲሆን የሥራ አፈጻጸም ግምገማው የተቋሙን የለውጥ ስራዎች እና የሥራ አፈፃፀም...

ልዩ የሞባይል ጥቅል

ወርሀዊ ልዩ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ተሻሽሎ ቀረበ! ምድብ የሞባይል ቁጥር መነሻ የቀረበው የጥምር አገልገሎት ዋጋ በብር (የ15% ‘ተ.ዕ.ታ’ን ጨምሮ) ጥቅሉ በተከታታይ መገዛት ያለበት ጊዜ ቡድን 1 091122xxxx   091125xxxx ያልተገደበ የኢንተርኔት፣ የድምፅ እና አጭር የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎት 3,200 * ሁለት ወር ቡድን 2 091126xxxx 091128xxxx ያልተገደበ የድምፅ እና አጭር የፅሁፍ...

Mobile Bundle Package

Special Monthly Mobile Bundle Package Offer Re-launched Category  Mobile Number Prefix  Mobile Number Prefix Bundle Price (Br.) Commitment Period Group 1 091122xxxx   091125xxxx Data: Unlimited   Voice: Unlimited   SMS: Unlimited 3,200 Two Month Group 2 091126xxxx...

የምስጋና ስጦታ

የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኛ ማህበር ለኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ የምስጋና ስጦታ አበረከተ የኢትዮ ቴሌኮም መሰረታዊ ሠራተኛ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ካሳሁን ሰቦቃ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ የሠራተኛ ማህበሩን የምስጋና ስጦታ ለኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ አበርክተዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በዚሁ ወቅት ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ ወደ ኢትዮ ቴሌኮም በዋና ሥራ...

Forbes

Preparing For A Different Tomorrow “Preparing for A Different Tomorrow” Ms. Frehiwot Tamru, CEO of Ethio telecom highlighting the now and the future of the company to Forbes...