ተቋርጦ የነበረው የአጭር ቁጥር አገልግሎት ሽያጭ በድጋሚ ተጀመረ !

ኢትዮ ቴሌኮም በአጭር ቁጥር አማካኝነት መረጃና የተለያዩ አገልግሎቶችን ከሚሰጡ አጋር ድርጅቶች ጋር ሲሰራ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን ከአጋር ድርጅቶች መካከል አንዳንዶቹ ከገቡት ስምምነት ውጭ ያለደንበኛው ፈቃድ ተደጋጋሚና አሰልቺ አጭር የፅሁፍ መልዕክቶችን በመላክ በደንበኞች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ ሲፈጥሩ እንደነበረ ይታወሳል ፡፡ በዚሁ መሠረት ኢትዮ ቴሌኮም ለችግሩ ዋነኛ ምክንያት የነበረውን የአሰራር ክፍተት በመለየት ለችግሩ...

ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በኃይል አቅርቦት ዙሪያ የጋራ ምክክር አደረገ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በኃይል አቅርቦት ዙሪያ የጋራ ምክክር አደረገ፡፡   የሁለቱ ተቋማት ኃላፊዎች እና ባለሙያዎችን ባሳተፈው በዚህ የምክክር መድረክ በሀገሪቱ ላይ ባሉ የኃይል አቅርቦት ችግሮች እና በዚህም የተነሳ በሚከሰቱ የኔትወርክ ጥራት (መቆራረጥና አለመገኘት) የችግር ምንጭ እና የመፍትሄ ሃሳቦች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ የጋራ መድረኩ ያስፈለገው የቴሌኮም አገልግሎት ላይ...

የሲም ካርድ ደንበኝነት መረጃ ምዝገባ

የሲም ካርድ ደንበኝነት መረጃ ምዝገባ ተራዘመ! ውድ ደንበኞቻችን ሲም ካርድ ገዝታችሁ በተለያየ ምክንያት የደንበኝነት መረጃችሁ በኢትዮ ቴሌኮም የመረጃ ቋት ላይ ያልተመዘገበላችሁ ደንበኞች የደንበኝነት መረጃ ምዝገባ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የህዳሴ ቴሌኮም ወይም የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ማዕከል ቀርባችሁ መረጃችሁን እንድታስመዘግቡ ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ግን...