ኢትዮ ቴሌኮም የብሮድባንድ ኢንተርኔት የአገልግሎት ማሻሻያ እና እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም  የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የተለያዩ ማሻሻዎችን እና እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ኩባንያው የካቲት 19 ቀን 2012 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል  ደንበኞቹ፣ አጋር ድርጅቶቹ እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ስነ-ስርዓት አስታውቋል፡፡ ኩባንያው መንግስት የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ለማፋጠን ካለው ቁርጠኛ አቋም በመነሳት የሦስት ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ነድፎ ዘርፈ ብዙ...

ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎትን ለመጠቀም የሚያስችሉ ዝርዝር ሁኔታዎች

ኤትዮ ቴሌኮም ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ የተሰኘውን የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ከጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ አውሏል፡፡ ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ ከ4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት በፍጥነትም ሆነ በጥራት እጅግ ተሸሽሎ የቀረበ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ነው፡፡ ኤል.ቲ.ኢ. አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት ጠቀሜታዎች የላቀ ፍጥነት ያለው የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት ሲሆን...

Details on LTE Advanced Mobile Internet Service

Ethio telecom launched LTE Advanced mobile service on February 3, 2020. LTE Advanced mobile service is an enhanced version of the conventional LTE connectivity, with major improvements to the speed and quality of the current 4G-LTE mobile service available in Addis...

ደንብና ሁኔታዎች | Terms and conditions

ለሃገር ውስጥ ጥሪ:- የተጠቃሚነት መብት፡ በዚህ ነፃ አገልግሎት ያልተገደበ ፕሪሚየም አገልግሎት ከሆኑ ደንበኞች በስተቀር ሁሉም የሞባል ደንበኞች መጠቀም ይችላሉ የአገልግሎቱ የቀይታ ጊዜ፡ አገልግሎቱ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከጥር 6 ከቀኑ 7፡00 – ጥር 8 የሚቆይ ሲሆን ስጦታውም ለደንበኞች በየዕለቱ የሚበረከት ይሆናል የምስጋና ስጦታው ለሀገር ውስጥ ጥሪ ብቻ ያገለግላል፡፡ ለዓለም አቀፍ ጥሪ:- ...