በይሙሉ የአየር ሰዓት በመሸጥ 5% ኮሚሽን + 5% ማበረታቻ ያግኙ

የሞባይል ካርድ ችርቻሮ ንግድ ላይ ለተሰማራችሁ ባለሱቆች በሙሉ ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ካርዶችን በችርቻሮ ንግድ ላይ በተሰማሩ አጋር ሱቆች አማካኝነት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን ኩባንያችን አሠራሩን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ በማድረግ አጋር ድርጅቶች የሞባይል ካርዶችን መግዛት፣ ማጓጓዝ እና ማከማቸት ሳያስፈልጋቸው ይሙሉ በተሰኘ ኤሌክትሮኒክ አየር ሰዓት መሙያ ዘዴ አማካኝነት በሞባይል...

የቴሌኮም አገልግሎት ሂሳብዎን (ቢል) በኤሌክትሮኒክ መንገድ ወይም በባንክ አማካኝነት በቀላሉ መክፈል የሚያስችልዎ አሠራር ጀምረናል፡፡

የቴሌኮም አገልግሎት ሂሳብ አከፋፈል ዝርዝር መረጃ 1. በይሙሉ አገልግሎት በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከል ወይም በመላ ሀገሪቱ ይሙሉ አገልግሎት በሚሰጥባቸው አጋር የንግድ እና የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት በአካል በመቅረብ ወርሃዊ የአገልግሎት ሂሳብዎን በቀላሉ መክፈል ይችላሉ፡፡ የይሙሉ አገልግሎትን በችርቻሮ ሱቆች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ፎቶ ስቱዲዮዎች እና በሌሎች...