ተቋርጦ የነበረው የአጭር ቁጥር አገልግሎት ሽያጭ በድጋሚ ተጀመረ !

ኢትዮ ቴሌኮም በአጭር ቁጥር አማካኝነት መረጃና የተለያዩ አገልግሎቶችን ከሚሰጡ አጋር ድርጅቶች ጋር ሲሰራ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን ከአጋር ድርጅቶች መካከል አንዳንዶቹ ከገቡት ስምምነት ውጭ ያለደንበኛው ፈቃድ ተደጋጋሚና አሰልቺ አጭር የፅሁፍ መልዕክቶችን በመላክ በደንበኞች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ ሲፈጥሩ እንደነበረ ይታወሳል ፡፡ በዚሁ መሠረት ኢትዮ ቴሌኮም ለችግሩ ዋነኛ ምክንያት የነበረውን የአሰራር ክፍተት በመለየት ለችግሩ...

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሮኒክ አየር ሰዓት መሙያ በመጠቀም ተጨማሪ አየር ሰዓት ያግኙ!

የቅድመ ክፍያ ሞባይል ስልክዎን በኤሌክትሮኒክ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ተጠቅመው በኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት ወይም በአጋር ድርጅቶች አማካኝነት ሲሞሉ ከሞሉት የብር መጠን ላይ ተጨማሪ የሞባይልአየር ሰዓት ያገኛሉ፡፡ አገልግሎቱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በተጨማሪ ከታች ከተጠቀሱት አጋር ድርጅቶች ጋር የጀመርን ሲሆን በቀጣይም ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር ለመጀመር እየሰራን መሆኑን እንገልፃለን። • ...

የሲም ካርድ ደንበኝነት መረጃ ምዝገባ

የሲም ካርድ ደንበኝነት መረጃ ምዝገባ ተራዘመ!ውድ ደንበኞቻችን ሲም ካርድ ገዝታችሁ በተለያየ ምክንያት የደንበኝነት መረጃችሁ በኢትዮ ቴሌኮም የመረጃ ቋት ላይ ያልተመዘገበላችሁ ደንበኞች የደንበኝነት መረጃ ምዝገባ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የህዳሴ ቴሌኮም ወይም የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ማዕከል ቀርባችሁ መረጃችሁን እንድታስመዘግቡ ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ግን...

CPE ADSL EPON

Following the massive tariff discount on fixed broadband service a lot of our customers are visiting our service center to be connected and we are glad to serve you any time. For the broadband potential subscribers, ethio telecom offer with CPE and offer without CPE....