ኢትዮ ቴሌኮም ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገ

“ሰብዓዊነት ማሕበራዊ ሃላፊነታችን ነው፤ ማካፈል የኢትዮ ቴሌኮም አንዱ እሴት ነው፣” ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢትዮ ቴሌኮም ለድንገተኛ አደጋ አገልግሎት የሚውል አምቡላንስ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የካቲት 04 ቀን 2011 ዓ.ም አበርክቷል፡፡ በርክክብ ወቅት “ሰብዓዊነት ማሕበራዊ ሃላፊነታችን ነው፤ ማካፈል የኢትዮ ቴሌኮም አንዱ እሴት ነው፣” ያሉት ወ/ሪት ፍሬሕይወት፣ ኢትዮ...

2011 EFY First Half

This report covers performance period of last six months from July 2018 to December 2018. The Six-Month performance report has been reviewed and validated by Ethio telecom management and Board of Directors. During the review- strengths, limitations and performance...

IPTV Partnership Engagement

Request for Information on IPTV (Internet Protocol Television) Service Partnership Engagement Interested potential partners are requested to submit their proposal before February 28, 2019. Ethio telecom has planned to start IPTV (Internet Protocol Television) service...

ከቴሌኮም ማጭበርበር ጋር ተያይዞ የተወሰደ እርምጃን በተመለከተ ከኢትዮ ቴሌኮም የተሰጠ መግለጫ

ከቴሌኮም ማጭበርበር ጋር ተያይዞ የተወሰደ እርምጃን በተመለከተ ከኢትዮ ቴሌኮም የተሰጠ መግለጫ ለህገወጥ የቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት ሲውሉ የነበሩ በአዲስ አበባ ከተማ 34፣ በጅማ ዞን 32 ሲም ቦክሶች እና ሌሎች ለዚሁ ተግባር የዋሉ መሳሪያዎች እንዲሁም በዚህ ህገወጥ ተግባር የተሳተፉ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ለህገወጥ ዓላማ የዋሉ መሳሪያዎችና ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል በተደረገው ጥረት የደህንነት፣...