የሞባይል ኮንፍረንስ ጥሪ አገልግሎት

የሞባይል ኮንፍረንስ ጥሪ አገልግሎት

የሞባይል ኮንፍረንስ ጥሪ አገልግሎት የሞባይል ኮንፍረንስ ጥሪ አገልግሎት፣ በሞባይል ስልክ እንደፍላጎትዎ እስከ 5 ከሚደርሱ ወዳጅ ዘመድዎ ወይንም የቢዝነስ አጋርዎ ጋር በተመሳሳይ ሰዓት ጥሪ ማድረግ/ማነጋገር  የሚያስችልዎት አገልግሎት ነው፡፡ አጠቃቀም ወደ ሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድዎ ወይንም የቢዝነስ አጋርዎ ይደውሉ እና ስልኩ እስኪነሣ ይጠብቁ  በመቀጠልም የደወሉላቸው ወዳጅ ዘመድዎ ወይንም የቢዝነስ አጋርዎ መስመር ላይ...

በመላው ሃገሪቱ በይሙሉ አገልግሎት የአየር ሰዓት መሸጥ የጀመሩ አጋር ድርጅቶች ቁጥር በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል

በመላው ሃገሪቱ በይሙሉ አገልግሎት የአየር ሰዓት መሸጥ የጀመሩ አጋር ድርጅቶች ቁጥር በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል ይሙሉ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ ሞባይል እና መደበኛ ስልክ ደንበኞች በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የሽያጭ ማዕከላችን ወይም በአጋሮቻችን አማካኝነት ከ5 ብር ጀምሮ በፈለጉት የብር መጠን ካርድ ገዝተው መፋቅ ሳያስፈልጋቸው በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የአየር ሰዓት መሙላት የሚችሉበት አገልግሎት ነው፡፡ እስከ ህዳር 30 ቀን...

Top Up via Yimulu Service and Get Additional Airtime!

Top Up via Yimulu Service and Get Additional Airtime! When you recharge your prepaid mobile airtime using electronic top up service at Ethio telecom shops or our partners PoS (CBE birr) you will get additional airtime. We are working to engage additional partners and...

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሮኒክ አየር ሰዓት መሙያ በመጠቀም ተጨማሪ አየር ሰዓት ያግኙ!

የኢትዮ ቴሌኮም ኤሌክትሮኒክ አየር ሰዓት መሙያ በመጠቀም ተጨማሪ አየር ሰዓት ያግኙ! የቅድመ ክፍያ ሞባይል ስልክዎን በኤሌክትሮኒክ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ተጠቅመው በኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት ወይም በአጋር ድርጅቶች አማካኝነት ሲሞሉ ከሞሉት የብር መጠን ላይ ተጨማሪ የሞባይልአየር ሰዓት ያገኛሉ፡፡ አገልግሎቱን ከኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በተጨማሪ ከታች ከተጠቀሱት አጋር ድርጅቶች ጋር የጀመርን ሲሆን...
Package Gift

Package Gift

Package Gift      Product description  Enables every prepaid, post-paid & hybrid mobile customers to purchase packages and give as a gift for friends and relatives. Tariff       No subscription fee How to Subscribe Customers can use *999# ethio Gebeta and/or...