ከውጭ አገር ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ወደ ሞባይል ስልክዎ በሚላክልዎ የአየር ሰዓት ፡-

 • የሀገር ውስጥ ድምፅ ጥሪ ማድረግ እና አጭር መልዕክት መላክ
 • ዓለም አቀፍ ድምፅ ጥሪ ማድረግ እና አጭር መልዕክት  መላክ
 • የኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም
 • የጥቅል አገልግሎቶችን መግዛት እንዲሁም በስጦታ መላክ
 • እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ  የሞባይል አገልግሎቶችን  ( Value Added Services ) መጠቀም ይችላሉ
 • በተጨማሪም እንደሚላክልዎ የአየር ሰዓት የብር መጠን የአገልግሎት ግዜ ይራዘምልዎታል
 • የ20% ስጦታው መጠቀሚያ ጊዜ 30 ቀን ነው                           ከህዳር 21 እስከ ግንቦት 23 ቀን 2012 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የአየር ሰዓት ሲሞላልዎ ከኢትዮ ቴሌኮም ሚያገኙት ተጨማሪ 20%  የአየር ሰዓት ስጦታም በተራ ቁጥር 2 ፣ 4 እና 6 ከተገለፁት በስተቀር ሁሉንም አገልግሎቶች መጠቀም እንደሚችሉ በደስታ እንገልፃለን፡፡

When you receive mobile airtime top-up from your family and friends living abroad, you can:

 • Make local voice calls & send local SMS
 • Make international voice calls & send SMS
 • Use internet service
 • Buy package services and send as a gift
 • You can also use additional value-added services.
 • Plus, your service validity period will be extended depending on the amount of airtime top-up you received.
 • 20% Bonus validity period will be 30 days                                                                                                             Additionally, when you receive airtime top-up from 1 Oct 2019 – 31 May 2020, you will get a 20% airtime gift which will enable you to use all the services except the ones stated under No. 2, 4 & 6.