በምሽት ኢንተርኔት የመጠቀም ልምድ አለዎት?

በምሽት ትምህርታዊ ፣ የመዝናኛ፣ ስፖርታዊ ቪዲዮዎችን የመመልከት ወይም ጠቃሚ መረጃዎችን የመከታተል ልምድ ካለዎት በቅናሽ ዋጋ የቀረበልዎትን የምሽት የሞባይልኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፡፡

የምሽት ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት

500 ሜጋ ባይት  1 ጌጋ ባይት 2 ጌጋ ባይት
35 ብር
በሜባ 7 ሳንቲም 
60 ብር
በሜባ 6ሳንቲም 
 11o ብር
በሜባ 5ሳንቲም