በሥራ፣ በንባብ ወይንም በሌሎች ጉዳዮች የማምሸት ልምድ አለዎት?

ባመሹበት አጋጣሚ መደወል ካስፈለገዎ በምሽት የሞባይል ድምፅ ጥቅል አገልግሎት ቅናሽ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ለሁሉም የቅድመ ክፍያ እና ድህረ ክፍያ ሞባይል ደንበኞች የቀረበ

30 ደቂቃ 60 ደቂቃ 120 ደቂቃ ያለገደብ
በ 3.49 ብር
በደቂቃ 12 ሳንቲም
በ 4.99 ብር
በደቂቃ 8 ሳንቲም
በ 6.99 ብር
በደቂቃ 6 ሳንቲም
በ 9.99 ብር
በደቂቃ 2 ሳንቲም

ከምሽቱ 5:00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ይጠቀሙ