ለሃገር ውስጥ ጥሪ:-

  • የተጠቃሚነት መብት፡ በዚህ ነፃ አገልግሎት ያልተገደበ ፕሪሚየም አገልግሎት ከሆኑ ደንበኞች በስተቀር ሁሉም የሞባል ደንበኞች መጠቀም ይችላሉ
  • የአገልግሎቱ የቀይታ ጊዜ፡ አገልግሎቱ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆ ሲሆን ከጥር 6 ከቀኑ 7፡00 – ጥር 8 የሚቆይ ሲሆን ስጦታውም ለደንበኞች በየዕለቱ የሚበረከት ይሆናል
  • የምስጋና ስጦታው ለሀገር ውስጥ ጥሪ ብቻ ያገለግላል፡፡

ለዓለም አቀፍ ጥሪ:- 

  • የተጠቃሚነት መብት፡ ያልተገደበ ፕሪሚየም አገልግሎት ደንበኞች 10 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ እና 10 አጭር የፅሁፍ መልዕክት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ
  • የዓለም አቀፍ ጥሪ አገልግሎት የቆይታ ጊዜ፡ ደንበኞች የስጦታ አገልግሎቱ እስከሚያበቃበት ቀን ማለትም ከጥር 6 ከቀኑ 7፡00 – ጥር 8 ድረስ በማንናውም ጊዜ መጠቀም ይችላሉ፡፡

Local Call:

  • Eligibility: For all active mobile customers except unlimited Premium Plan offer user during benefit release.
  • Offer Validity date: It will be for three consecutive days, but the total resources will be prorated and released daily based.
  • Thank you benefit: It will be only for local usage.

International Call:

  • Eligibility: For unlimited Premium Plan offer user during benefit release only.
  • Offer Validity date: No proration. And shall be used within three days unless it will be expired.