በቴሌብር አማካኝነት ይለግሱ

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀላሉ በቴሌብር አማካኝነት ገንዘብ ይለግሱ፣ የብሄራዊ ኩራታችን አካል ይሁኑ!

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቴሌብር እንዴት መለገስ ይቻላል

  • *127# ላይ ይደውሉ ወይም ወደ ቴሌብር ሞባይል መተግበሪያ ይግቡ
  • ለህዳሴ ግድብ የሚለውን ይምረጡ
  • ይመዝገቡ የሚለውን ይጫኑ
  • የሚለግሱትን የገንዘብ መጠን ያስገቡ
  • ለደንበኝነትምዝገባ፣የመዋጮመጠን የሚለውን ይምረጡ
  • ከዚያም የሚስጢር ቁጥር (PIN) ያስገቡ
  • ገንዘብ ማስተላለፍዎን ያረጋግጡ