ብዙ ክፍያዎችን በአንዴ በቴሌብር ይክፈሉ

በማንኛውም ጊዜ የሰራተኞችዎን ደሞዝ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን በአንዴ በቀላሉ በመክፈል ጊዜዎንና አላስፈላጊ ወጪዎን ይቆጥቡ።

በማንኛውም ጊዜ የሰራተኞችዎን ደሞዝ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን በአንዴ በቀላሉ በመክፈል ጊዜዎንና አላስፈላጊ ወጪዎን ይቆጥቡ።

ቴሌብር ድርጅቶች ለደንበኞቻቸውና ወይም ተጠቃሚዎቻቸው በብዛትና በተመሳሳይ ጊዜ ገንዘብ ለመስተላለፍ ያግዛቸዋል።

ድርጅቶች በአንዴ በርካታ ወይም ብዙ ገንዘብ ለማስተገላለፍ ወይም ለመላክ በቅድሚያ ለአገልግሎቱ መመዝገብ እና በአካውንታቸው በቂ ሒሳብ ሊኖራቸው ይገባል።