ወርኃዊ ሂሳብ መክፈያ አማራጮች

የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብ መክፈያ አማራጮች

ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብዎን በሚከተሉት አማራጮች የአከፋፈል ቅደም-ተከተል መሰረት ይክፈሉ፡፡

ሂሳቦቻችሁን በቀላሉ በአጋሮቻችን የኤሌክትሮኒክ የክፍያ አማራጮች በኩል ይክፈሉ

telebirr logo

ቴሌብር

  • ከሜኑ ውስጥ "ክፍያ መክፈል" የሚለውን ይምረጡ;
  • "ለራስዎ" የሚለዉን ይምረጡ ወይም
  • “ለሌላ” (ለሌላ ሰዉ)
           o የተቀባዩን ስልክ ቁጥር ያስገቡ/ ይምረጡ
  • ለመክፈል የሚፈልጉትን መጠን ይምረጡ/ያስገቡ።
  • ፒን ቁጥር ያስገቡ
  • ያረጋግጡ

በሲቢኢ ብር ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *847# ይደውሉና የሚስጢር ቁጥርዎን ያስገቡ
  2. 5ቁጥርን በማስገባት “Pay bill” የሚለውን ይምረጡ
  3. አማራጭ4 ን በማስገባት “Ethio telecom bill payment የሚለውን ይምረጡ
  4. የሚከፍሉት በስልክ ቁጥር ከሆነ 1 ን በማስገባት “Phone number” የሚለውን ወይም በቴሌኮም አካውንት ቁጥር ከሆነ 2 ቁጥርን በማስገባት “Account number” የሚለውን ሲመርጡ ያልተከፈለ የሂሳብ መጠን ያሳይዎታል
  5. በመጨረሻም4 ቁጥርን በመምረጥ ክፍያዎን ይፈጽሙ

አዋሽ ባንክ ሞባይል ዋሌት

  • *901# ይደውሉ እና ባለ 4-አሃዝ የይለፍ ቃል ያስገቡ
  • ቁጥር ያስገቡ፡ 2 "የሞባይል ሂሳብ" ይምረጡ
  • የአገልግሎት ቁጥር ይምረጡ
  • ከሞባይል የድህረ ክፍያ ክፍያ አገልግሎቶች አማራጮች ይምረጡ
  • የአገልግሎት ቁጥር ወይም የአገልግሎት ኮድ ያስገቡ
  • ለመክፈል የሚፈልጉትን የብር መጠን በቁጥር ያስገቡ
  • ክፍያዎን ለማረጋገጥ "1" ን ይምረጡ።

በዓባይ ባንክ ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *812# በመደወል የሚስጥር ቁጥርዎን PIN” ቁጥሩን ያስገቡ
  2. ተራ ቁጥር “4”ን ይምረጡና “Send” የሚለውን ይጫኑ
  3. በመቀጠል ተራ ቁጥር “2”ን ይምረጡና “Send” የሚለውን ይጫኑ
  4. ከዝርዘር ውስጥ የከፈቱትን አካውንት “source Account” ይምረጡና “Send” የሚለውን ይጫኑ

በኢ-ብር ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *841# መበደወል የይለፍ ቁጥርዎን ያስገቡ
  2. ተራ ቁጥር 6 በማስገባት “Recharge airtime” የሚለውን ይምርጡ
  3. ለራስዎ ቁጥር ከሆነ 1 ቁጥርን መርጠው የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር በማስገባት ይጨርሱ
  4. ለሌላ ቁጥር ከሆነ 2 ቁጥርን መርጠው የአገግሎት ቁጥሩን በማስገባት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር ጽፈው ይጨርሱ

በኤም ብር ደንበኞች- ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *818# ይደውሉ
  2. 4 ቁጥርን ይምረጡ
  3. ለእርስዎ የአገልግሎት ቁጥር ለመክፈል 1 ቁጥርን፣ ለሌላ ቁጥር ለመክፈል 2 ቁጥርን የምረጡ
  4. 1 እስከ 9 ከተዘረዘሩት የብር መጠኖች መካከል ይምረጡ
  5. የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
  6. ክፍያዎን ለማረጋገጥ 1 ቁጥርን፣ ለማቋረጥ 2 ቁጥርን ይምረጡ
  7. ወይም በአጭሩ፡- *818*4*1*1*PIN*1# ብለው መክፈል ይችላሉ

በኮፔይ ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *841# መበደወል የይለፍ ቁጥርዎን ያስገቡ
  2. ተራ ቁጥር 6 በማስገባት “Recharge Airtime” የሚለውን ይምረጡ
  3. ለራስዎ ቁጥር ከሆነ 1 ቁጥርን መርጠው የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር በማስገባት ይጨርሱ
  4. ለሌላ ቁጥር ከሆነ 2 ቁጥርን መርጠው የአገግሎት ቁጥሩን በማስገባት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር ጽፈው ይጨርሱ

በሄሎ ካሽ ሞባይል ዋሌት

  1. በሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ለመክፈል

*838*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡

  1. በኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ለመክፈል

*983*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡

  1. በወጋገን ባንክ ለመክፈል

*819*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡

  1. በአንበሳ ባንክ ለመክፈል

*803*2*4*የአገልግሎት ቁጥር*የሚከፍሉት ብር መጠን*የሚስጥር ቁጥር# በማስገባት ይክፈሉ፡፡

አዋሽ ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *901# በመደወል ባለ አራት ዲጂት የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
  2. ተራ ቁጥር 2 ን በማስገባት “Mobile bill” የሚለውን ይምረጡ
  3. የሚገለገሉበትን የሂሳብ ቁጥር ይምረጡ
  4. ከድህረ-ክፍያ ሞባይል ቢል የአገልግሎት አማራጮችን ይምረጡ
  5. የአገልግሎት ቁጥሩን ወይንም የአገልግሎት መለያውን ያስገቡ
  6. የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን በቁጥር ያስገቡ
  7. 1 ቁጥርን ተጭነው “confirm” የሚለውን በመምረጥ ክፍያዎን ይፈፅሙ

ሕብር ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *811# መበደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
  2. ተራ ቁጥር 7 ይምረጡ
  3. ተራ ቁጥር 1 በማስገባት Airtime top up የሚለውን ይምርጡ
  4. ለራስዎ ከሆነ 1 እንዲሁም ለሌላ ሰው ከሆነ 2 ቁጥርን በመምረጥ የብር መጠኑን በቁጥር ያስገቡ
  5. የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ

1 ቁርን በመጫን ይጨርሱ

በእንቁ ፔይ (አቢሲንያ ባንክ) ሞባይል ዋሌት

የባንኩን ክፍያ መተግበሪያ በመጠቀም “Top up” ከሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ክፍያ መፈጸም ይችላሉ

ብርሃን ሞባይል ዋሌት

  1. ወደ *881# መበደወል የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
  2. ተራ ቁጥር 5 በማስገባት Bill Payment የሚለውን ይምርጡ
  3. ተራ ቁጥር 1 በማስገባት Airtime top up የሚለውን ይምረጡ
  4. ተራ ቁጥር 2 በማስገባት “Postpaid” የሚለውን ይምረጡ
  5. ከዝርዝሩ ውስጥ የሚፈልጉትን አካውንት ይምረጡ
  6. “Postpaid” ቁጥርዎን ይምረጡ ወይም ሌላ የሚፈልጉትን የአገለግሎት ቁጥር ያስገቡ
  7. የብር መጠኑን ያስገቡ
  8. የባለ ስድስት አህዝ የሚስጥር ቁጥሩን በማስገባ ክፍያዎን ይፈጽሙ

እናት ባንክ

  1. በሞባይል ዋሌት ( USSD)
  • *845# ላይ ይደውሉ
  • ፒን ያስገቡ
  • 4 ይምረጡ (ክፍያዎች)
  • 2 ይምረጡ (ኢትዮ ቢል ክፍያ)
  • 1 ያስገቡ (የአገልግሎት ቁጥር) or 2 (ሂሳብ ቁጥር)
  • የዴቢት አካውንት ይምረጡ
  • አስተያየቶችን ያስገቡ
  • ያረጋግጡ 1 (ትክክል) or 2 (አይደለም)
  • በመጨረሻም ማረጋገጫ መልእክት ይደርሳል

እናት ባንክ

2. እናት ሞባይል አፕሊኬሽን

  • "Login" የሚለውን ይምረጡ
  • ፒን ያስገቡ 'Submit' ይምረጡ
  • "ክፍያዎች" ን ይምረጡ
  • "የኢትዮ ቴሌኮም ቢል ክፍያ" የሚለውን ይጫኑ
  • ሂሳብ ቁጥር መምረጥ / ሞባይል ቁጥር መምረጥ
  • ከ "ዴቢት ሂሳብ ቁጥር" ውስጥ ሂሳብ ይምረጡ፡ ዝርዝር አስገባ መጫን “Submit” የሚለውን መምረጥ
  • "አረጋግጥ" የሚለውን መጫን
  • በመጨረሻም ማረጋገጫ በአገልግሎት ቁጥር እና መጠን ይደርሶታል