ልዩ የበዓል የዕድል ጨዋታ ሽልማቶች

ልዩ የበዓል የዕድል ጨዋታ ሽልማቶች

 • ደንበኞች የዕድል ጨዋታን ሲሞክሩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ሽልማቶች ያገኛሉ
  • 100 በጎች (7,000-ብር ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ወደ ደንበኛው ቴሌብር አካውንት ገቢ ይደረጋል)
  • 500 ዶሮዎች (1,000-ብር ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ወደ ደንበኛው ቴሌብር አካውንት ገቢ ይደረጋል)
  • 1,000 ብር
  • 500,000 እለታዊ የዳታ ጥቅሎች

ለዕድል ጨዋታ ብቁ የሚያደርጉ መስፈርቶች

 • ወደ ሌላ ደንበኛ በቴሌብር 1000 ብር እና ከዛ በላይ ማስተላለፍ
 • 30 ብር እና ከዛ በላይ የአየር ሰዓት መግዛት
 • 300 ብር እና ከዛ በላይ ለግብይት መክፈል (ነዳጅን ጨምሮ)
  • ከጷጉሜ 1 እስከ 6 2015፣ ዓ.ም