የድረ ገፅ ስም አገልግሎት (Domain name)፣ መረጃን በዌብ ሰርቨር ላይ የማስቀመጥ አገልግሎት (Web hosting) እና የኢሜይል አገልግሎት (e-mail)

እነዚህ አገልግሎቶች ግለሰቦችና ድርጅቶች ያላቸውን የስራ ትስስር እና መረጃ የመለዋወጥ ዓቅም በማዳበር ስራዎች ለማቀላጠፍ ይረዳሉ፡፡

የድረ ገፅ ስም አገልግሎት (Domain name service)

የድረገፅ ስም አገልግሎት ማለት የኢንተርኔት አድራሻ አንዱ ክፍል ሲሆን “www” ከሚለው ቀጥሎ የሚመጣ ነው። የድህረ ገፅ ስም አገልግሎት በአለምአቀፍ የመረጃ መረብ ላይ ማንኛውም ሰው ሊያየውና ሊጠቀምበት በሚችል መልኩ ልዩ አድራሻ እንዲኖር የሚያስችል አገልግሎት አይነት ነው፡፡ ይህ የአገልግሎት አይነት አይ ፒ አድሬስን ደንበኛው ከመረጠው ስም ጋር የሚያስተሳስር ሲሆን፤ ደንበኞች በቀላሉ ፈልገው ለማግኘትና በመረጃ መረቡ ላይ የተቀመጠውን መረጃ ለማየት እንዲችሉ ያግዛል፡፡

እኛም በአንደኛ ደረጃ አገራዊ ኮድ (.et) የሚጨርሱ እንዲሁም በሁለተኛ ደረጃ አገራዊ ኮድ (.com.et,.org.et, ወዘተ) የሚጨርሱ  የድረገፅ ስም አማራጮችን ለገበያ አቅርበናል፡፡

የድረ ገፅ ስም አገልግሎት ታሪፍ

በአንደኛ ደረጃ አገራዊ ኮድ (.et) የሚጨርሱ ስሞች አመታዎ ክፍያ

 በሁለተኛ ደረጃ አገራዊ ኮድ (.com.et,.org.et, ወዘተ) የሚጨርሱ ስሞች አመታዎ ክፍያ

1,375 ብር ወይም 120 ዶላር

550 ብር ወይም 100 ዶላር

ከአንድ አመት በላይ አገልግሎቱን ለመጠቀም ሲመዘገቡ እያደገ የሚመጣ ቅናሽ ያገኛሉ

   
የአመት   ብዛት    
   
1   
   
2   
   
3   
   
4   
   
5   
   
6   
   
7   
   
8   
   
9   
   
10   
   
ለቅድመ ክፍያ የሚደረግ   ቅናሽ በመቶኛ    
   
0   
   
5%   
   
7%   
   
9%   
   
10%   
   
10%   
   
10%   
   
10%   
   
10%   
   
10%   
   
በአንደኛ ደረጃ አገራዊ   ኮድ (.et) የሚጨርሱ   
   
ብር   
   
1,375   
   
2,613   
   
3,836   
   
5,005   
   
6,188   
   
7,425   
   
8,663   
   
9,900   
   
11,138   
   
12,375   
   
የአሜሪካን ዶላር   
   
120   
   
228   
   
335   
   
437   
   
540   
   
648   
   
756   
   
864   
   
972   
   
1,080   
   
በ . com.et,   .net.et,.org.et, .edu.et, .tv.et, ወዘተ የሚጨርሱ    
   
ብር   
   
550   
   
1,045   
   
1,535   
   
2,002   
   
2,475   
   
2,970   
   
3,465   
   
3,960   
   
4,455   
   
4,950   
   
የአሜሪካን ዶላር   
   
100   
   
190   
   
279   
   
364   
   
450   
   
540   
   
630   
   
720   
   
810   
   
900   

መረጃን በዌብ ሰርቨር ላይ የማስቀመጥ አገልግሎት (Web hosting)

አንድ ደንበኛ በአለምአቀፍ የመረጃ መረብ አማካኝነት ስለሚሰጠው አገልግሎት ወይም ስለሚያመርተው ምርት ለማስተዋወቅ ያዘጋጀውን መረጃ በኢትዮ ቴሌኮም ሰርቨር ላይ ለማስቀምጥ የሚያስችል የአገልግሎት አይነት ነው፡፡ የተቀመጠውን መረጃ በመላው አለም የሚገኝ ማንኛውም ሰው በፈለገው ጊዜ ለማየትና ለመጠቀም ያስችላል፡፡ አገልግሎቱ በሶስት አማራጮች ቀርቧል፤ ሼርድ ሆሰቲንግ (shared hosting) ፣ ቨርቹዋል ፕራይቬት ሰርቨር ሆስቲንግ (Virtual Private Server Hosting) እና ዴዲኬትድ ሆስቲንግ (Dedicated Hosting).

ሼርድ ሆሰቲንግ (shared hosting)

የተለያዩ ድረ ገፆች በአንድ ሰርቨር ላይ የሚቀመጡበት የአገልግሎት አይነት ሲሆን አካውንቶቹ ያሉትን ግብዓቶች (ሲፒዩ፣ ሜሞሪ እና የዲስክ አቅም) በጋራ ይጠቀማሉ፡፡

የሼርድ ሆሰቲንግ (shared hosting) ጥቅል ዝርዝር

ብሮንዝ

ዌብ ሆስቲንግ ጥቅል
650 ብር
  • 5 ጊ.ባ መረጃ ማከማቻ
  • 50 ጊ.ባ ባንድዊድዝ
  • 1 MySQL ዳታቤዝ
  • 5 የኢሜይል አድራሻዎች
  • ለ1 አመት የሚያገለግል 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም ለሁሉም የጥቅል አይነቶች
  • 5 ንዑስ የድረገጽ ስሞች
  • ነፃ ኤስኤስኤል
  • 1 ዌብ ሆሰቲንግ

ሲልቨር

ዌብ ሆስቲንግ ጥቅል
2,000 ብር
  • 20ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • 20ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • 3 MySQL ዳታቤዞች
  • 10 የኢሜይል አድራሻዎች
  • 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • 10 ንዑስ የድረገጽ ስሞች
  • ነፃ ኤስኤስኤል
  • 3 ዌብ ሆሰቲንግ

ጎልድ

ዌብ ሆስቲንግ ጥቅል
3,800 ብር
  • 50 ጊ.ባ መረጃ ማከማቻ
  • ያልተገደበ ባንድዊድዝ
  • 5 MySQL ዳታቤዞች
  • 25 የኢሜይል አድራሻዎች
  • 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • 15 ንዑስ የድረገጽ ስሞች
  • ነፃ ኤስኤስኤል
  • 5 ዌብ ሆሰቲንግ

ፕላቲኒየም

ዌብ ሆስቲንግ ጥቅል
5,200 ብር
  • 100 ጊ.ባ መረጃ ማከማቻ
  • ያልተገደበ ባንድዊድዝ
  • 10 MySQL ዳታቤዞች
  • 90 የኢሜይል አድራሻዎች
  • 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • ያልተገደቡ ንዑስ የድረገጽ ስሞች
  • ነፃ ኤስኤስኤል
  • 10 ዌብ ሆሰቲንግ

ቨርቹዋል ፕራይቬት ሰርቨር ሆስቲንግ

ቨርቹዋል ፕራይቬት ሰርቨር ሆስቲንግ

የአንድ ሰርቨርን አቅም ለተለያዩ የሆስቲንግ ደንበኞች በቋሚነት አከፋፍሎ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አማራጭ  ነው፡፡ አካውንቶቹ ካሉት ግብዓቶች ላይ (ሲፒዩ፣ ሜሞሪ እና የዲስክ አቅም) ለግላቸው የተወሰነ ቋሚ ድርሻ ይኖራቸዋል፡፡

የቨርቹዋል ፕራይቬት ሰርቨር ሆስቲንግ አገልግሎት ጥቅሎች

ቪፒኤስ ሲልቨር

ጥቅል
6,400 ብር
  • 2 ጊ.ባ ራም
  • 50 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • 30 ጊባ መረጃ ማከማቻ ያልተገደበ ባንድዊድዝ
  • ለ1 አመት የሚያገለግል 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • ሩት አክሰስ
  • ሰኩሪቲ

ቪፒኤስ ጎልድ

ጥቅል
10,379 ብር
  • 4 ጊ.ባ ራም
  • 50 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • ያልተገደበ ባንድዊድዝ
  • 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • ሩት አክሰስ
  • ሰኩሪቲ

ቪፒኤስ ፕላቲኒየም

ጥቅል
15,845 ብር
  • 8 ጊ.ባ ራም
  • 100 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • ያልተገደበ ባንድዊድዝ
  • 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • ሩት አክሰስ
  • ሰኩሪቲ

ዴዲኬትድ ሆስቲንግ

ዴዲኬትድ ሆስቲንግ (Dedicated Hosting)

በዚህ አገልግሎት የሚከራዩት ሰርቨር ለእርሶ ብቻ የሚያገለግል ሲሆን የሚስተናገደው ብቸኛ ድረ ገፅ የእርስዎ ብቻ ይሆናል፡፡ ስለዚህም የተሟላ የሩት እንዲሁም አድሚን አክሰስ ይኖርዎታል፡፡ መላው የሰርቨሩ ዓቅም ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

የዴዲኬትድ ሆስቲንግ ጥቅሎች

ፕሪምየም

የዴዲኬትድ ሆስቲንግ ጥቅሎች
65,324 ብር
  • 16 ጊ.ባ ራም
  • ሲፒዩ 8 ኮር 1.70 ጊጋ ኸርዝ
  • 2 ቴራ ባይት ማከማቻ
  • ያልተገደበ ዳታ ማስተላለፍ
  • 1 ነጻ የድረ ገፅ ስም
  • 6 አይፒ አድራሻዎች

ፕሪምየም ፕላስ

የዴዲኬትድ ሆስቲንግ ጥቅሎች
80,105 ብር
  • 2*16 ጊባ
  • ሲፒዩ 8 ኮር 1.70 ጊጋ ኸርዝ
  • 2 ቴራ ባይት ማከማቻ
  • ያልተገደበ ዳታ ማስተላለፍ
  • 1 ነጻ የድረ ገፅ ስም
  • 6 አይፒ አድራሻዎች

የኢሜይል አገልግሎት

የኢሜይል አገልግሎት

ይህ አገልግሎት የድርጅትዎን ስም በቀላሉ ለደንበኞችዎ ለማስተዋወቅ እና ከደንበኞችዎ ጋር ያለዎትን የመረጃ ምልልስ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲሁም መረጃዎን ከሚመችዎት ቦታ በቀላሉ ለመጠቀም ይረዳዎታል፡፡ አሁን በሚጠቀሙበት የድረ ገፅ ስም ጋር አያይዘው ወይም አዲስ የድረገፅ አገልግሎት በመግዛት የኢሜይል ድራሻዎትን መፍጠር ይችላሉ፡፡

ግለሰብ ድንበኞች በአመት የ60 ብር ክፍያ ብቻ በድርጅታችን ዶሜይን ኔም ስር የ500 ሜባ የመረጃ ማከማቻ አቅም ያለው የኢሜል አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፤ ተጨማሪ አድራሻዎችን ሲፈልጉ ለእያንዳንዳቸው ብር 70 ያስከፍልዎታል፡፡

የኢሜይል አገልግሎት ጥቅሎች

ብሮንዝ

የኢሜይል ጥቅል
1,300 ብር
  • 20 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • ለ1 አመት የሚያገለግል 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • 20 የኢሜይል አድራሻዎች
  • ስፓሞችን መለያ
  • ከስፓም እና ቫይረስ መከላከያ

ሲልቨር

የኢሜይል ጥቅል
2,250 ብር
  • 50 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • ለ1 አመት የሚያገለግል 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • 50 የኢሜይል አድራሻዎች
  • ስፓሞችን መለያ
  • ከስፓም እና ቫይረስ መከላከያ

ጎልድ

የኢሜይል ጥቅል
9,000 ብር
  • 250 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • ለ1 አመት የሚያገለግል 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • 300 የኢሜይል አድራሻዎች
  • ስፓሞችን መለያ
  • ከስፓም እና ቫይረስ መከላከያ

ፕላቲኒየም

የኢሜይል ጥቅል
17,500 ብር
  • 500 ጊባ መረጃ ማከማቻ
  • ለ1 አመት የሚያገለግል 1 ነፃ የድረ ገፅ ስም
  • 700 የኢሜይል አድራሻዎች
  • ስፓሞችን መለያ
  • ከስፓም እና ቫይረስ መከላከያ

ማስታውሻ

የክፍያ አፈጻጸም፡-

  • በኢትዮ ሆስቲንድ ፖርታል ላይ የተዘረዘሩት ድንብና መመሪያዎችን ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅቦታል (link
  • የሚፈልጉትን አገልግሎት ካሉበት ሆነው ፖራታሉን በመጠቀም ከመረጡ በኋላ አገልግቱን ለማግኘት ሂሳቡን በቅድሚያ መክፈል ይኖርቦታል
  • ከአንድ አመት በላይ ያላቸውን ጥቅሎች እስካልገዙ ድረስ፣ አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉት ለአንድ አመት ብቻ ይሆናል፣ አመቱ ሲያልቅ የሚቀጥለውን አመት ክፍያ ማጠናቀቅ ይጠበቅቦታል
  • አገልግሎትዎን በጊዜው ጠብቅው ካላደሱ (የአዲሱን አመት ክፍያ ካላጠናቀቁ) አገልግሎቱ ይቋረጣል
  • የአገልግሎት ጊዜው ከማለቁ በፊት እናሳውቆታለን
  • ደንበኞችን አገልግሎቱን ለማግኘት በጠየቁበት ቅደም ተከተል መሰረት የምናስተናግድ ይሆናል
  • አገልግሎት የማግኘት ጥያቄዎን ለማቅረብ ይህንን አድራሻ ይጠቀሙ፡

https://myportal.ethiotelecom.et

ለመክፈል

  1. የአገልግሎት ጥያቄዎን በሆስቲንግ ፖርታል አድራሻችን ላይ ሲያጠናቅቁ፣ ተገቢውን የብር መጠን የያዘ ያልተከፈለ ደረሰኝ ይደርስዎታል
  2. አቅራቢያዎ የሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍን ይጎብኙ
  3. በደረሰኙ የተጠቀሰውን አጠቃላይ የብር መጠን፣ “order number” የሚለውን እንደ የክፍያ ምክንያት በመጠቀም ክፍያዎን ይፈጽሙ
  4. በብር የሚከፍሉ ከሆነ የባንክ አካውንት ቁጥራችንን 8888 ይጠቀሙ
  5. በአሜሪካን ደላር የሚከፈሉ ከሆነ የ PayPal አካውንታችንን ይጠቀሙ

ተጨማሪ መረጃ ፖርታሉ ላይ ባለው “contact us”  በሚለው በመግባት ያግኙ ወይም አ-ሜል ይላኩ