ኮርፖሬት የጥሪ ድምጽ ማሳመሪያ

ለድርጅትዎ ሠራተኞች ሞባይል ስልክ የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎትን በመግዛት ደንበኞችዎ ወደ ድርጅትዎ ሠራተኞች ሲደውሉ የድርጅትዎን መዝሙር፣ መልዕክት ወይም የመረጡትን ሙዚቃ እንዲያደምጡ ያስችላል፡፡

የኮርፖሬት ጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ / ሲአርቢቲ ባህሪያት እና ጥቅሞች

አገልግሎቱን ለማግኘት እባክዎን ከሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ በሚገኘው ቸርችል መንገድ የሚገኘውን የፕሪሚየም መሸጫ ጣቢያችንን ይጎብኙ።