roaming-icon-6

የሮሚንግ አገልግሎት

ለስራ ወይም ለጉብኝት የውጭ ሀገር ጉዞ አቅደዋል?

እንግዲያውስ ከሀገር ውጭ ሆነው አስፈላጊ ጥሪዎችን አጣለሁ ብለው አይስጉ።  በሮሚንግ አገልግሎታችን በወቅቱ እየተገለገሉበት ያለውን የሀገር ውስጥ ሲም ካርድ በመጠቀም በ159 ሀገሮች ውስጥ ጥሪዎችን መቀበል፣ ወጪ ጥሪ ማድረግ፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላክ እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።

እባክዎን ከዚህ በታች ካለው ዝርዝር ውስጥ የመዳረሻዎ ሀገር ኔትወርክ መኖሩን በማረጋገጥ በሮሚንግ ቅናሽ አገልግሎታችን ይጠቀሙ፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድዎን በመያዝ ወደ ውጭ ሀገር ይጓዙ!
ለስራም ሆነ ለጉብኝት በተመረጡ 5 አገራት ሲጓዙ ግንኙነትዎ እንደቀጠለ እንዲቆይ ልዩ የሮሚንግ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ!

የተባበሩት አረብ አገራት

Flag of the People's Republic of China

ቻይና

አሜሪካ

ህንድ

ካናዳ

የሮሚንግ ዳታ ጥቅል

አገራት ኦፕሬተሮች ሳምንታዊ የ15 ቀናት ወርኃዊ
500 ሜ.ባ 1 ጊ.ባ 1.5 ጊ.ባ
የተባበሩት አረብ አገራት Etisalat   UAE 1,555 ብር 3,185 ብር 4,775 ብር
አሜሪካ AT&T 1,300 ብር 2,655 ብር 3,980 ብር
ህንድ Airtel   India 260 ብር 535 ብር 800 ብር
ካናዳ Bell   Canada and Sasktel 550 ብር 1,120 ብር 1,680 ብር
ቻይና China   Unicom 625 ብር 1,275 ብር 1,910 ብር

የሮሚንግ ድምፅ ጥቅል

አገራት ኦፕሬተሮች ሳምንታዊ የ15 ቀናት ወርኃዊ
50 ደቂቃ 100 ደቂቃ 200 ደቂቃ
የተባበሩት አረብ አገራት DU   & Etisalat 750 ብር 1,500 ብር 3,000 ብር
አሜሪካ AT&T 2,600 ብር 5,200 ብር 10,400 ብር
ህንድ Airtel   India 810 ብር 1,625 ብር 3,250 ብር
ካናዳ Bell   Canada and SaskTel 810 ብር 1,625 ብር 3,250 ብር
ቻይና China   Unicom 2,100 ብር 4,180 ብር 8,360 ብር
Hawire Hiwot Roaming Package

ሐዊረ ሕይወት ሮሚንግ ጥቅል (ለ 30 ቀናት)--10% ቅናሽ

እስራኤል ሐዊረ ሕይወት

500 ሜ.ባ

850 ብር

1 ጊ.ባ

1740 ብር

3 ጊ.ባ

5210 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

1780 ብር

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2240 ብር
ግብፅ ሐዊረ ሕይወት

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2705 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

2710 ብር

500 ሜ.ባ

1700 ብር

3 ጊ.ባ

10420 ብር

1 ጊ.ባ

3470 ብር
ግሪክ ሐዊረ ሕይወት

500 ሜ.ባ

670 ብር

1 ጊ.ባ

1400 ብር

3 ጊ.ባ

4200 ብር

500 ሜ.ባ
15 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
15 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

1950 ብር

40 ደቂቃ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል
40 ደቂቃ ጥሪ ለመቀበል

3500 ብር

1. ኔትዎርክ ተደራሽነት
o ይህ ጥቅል የሚሠራው፤ የ3ጂ/4ጂ/5ጂ ኔትዎርክ ተደራሽ በሆነባቸው አገራት ላይ ነው።
2. ብቁነት
o ጥቅሉን የቅድመና ድኅረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ማግኘት ይችላሉ።
3. ለሮሚንግ አገልግሎት በቁ ለመሆን
o ደንበኞች ጥቅሉን ከመግዛታቸው/ከመጠቀማቸው በፊት ለሮሚንግ አገልግሎት ብቁ መሆን አለባቸው።
o የድኅረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች፤ አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሔድ ይጠበቅባቸዋል።
o የቅድም ክፍያ ተጠቃሚዎች፤ በ8994 አጭር የጽሑፍ መልእክት ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ (በፌስቡክ፣ ኤክ፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ሊንክዲንና በኢንስታግራም) መድረኮቻችን ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
4. ከተፈቀደው ጥቅል በላይ ስላለው አጠቃቀም
o ከተቀመጠው ጥቅል በላይ ለሆኑ አጠቃቀሞች፤ አሁን ባለው የሮሚንግ ታሪፍ መጠን መሠረት የሚከፈሉ ይሆናሉ።
5. ያልተጠቀሙባቸው ጥቅሎች
o ያልተጠቀሙባቸው ጥቅሎች፤ በአገር ውስጥ ጥቅም ላይ አይውሉም ወይም ተመላሽ አይደረጉም።
o ሆኖም ግን፤ ጥቅሎቹ ጥቅም ላይ እስካልዋሉ ድረስ፤ ወደ ሌላ ደንበኛ ማስተላለፍ ይችላሉ።
6. ድምፅ ጥቅል ተገቢነት
o የድምፅ ጥቅሉ፤ ወደ ኢትዮጵያ ጥሪዎችን ለመቀበልና ለመመለስ ብቻ አገልግሎት ላይ ይውላል።
7. የግዢ አማራጮች
o የሐዊረ ሕይወት ተጓዦች፤ የሐዊረ ሕይወት ሮሚንግ ጥቅልን በኢትዮ ገበታ፣ ወደ 127 በመደወል፣ በቴሌብር ሱፐርአፕ በኩልና በማይ ኢትዮ አፕ፣ እንዲሁም በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በኩል መግዛት ይችላሉ።
o ጥቅሉን፤ ለራስና በስጦታ መላክ ለሌሎች መግዛት ይቻላል።

ለአንድሮይድ:

  1. “settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “More Networks” ይምረጡ
  3. “Mobile Networks” ይምረጡ
  4. “Network Operators ይምረጡ
  5. የሚፈልጉትን ኔትወርክ ይምረጡ
  6. “Data Roaming” ያብሩ

ለአይፎን:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “General” ይምረጡ
  3. “Cellular” ይምረጡ
  4. “Cellular Data” እና “Data Roaming” ያብሩ
  5. “Carrier” ይምረጡ
  6. “Automatic” የሚለውን ወደ "Off"  ይቀይሩ

ለዊንዶውስ:

  1. “Settings” ውስጥ ይግቡ
  2. “Network & wireless” ይምረጡ
  3. “Mobile & SIM” ይምረጡ
  4. “Data roaming options” ይምረጡ
  5. “Roam” ይምረጡ

የቅድመ ክፍያ ሮሚንግ አገልግሎትን የት ማግኘት እችላለሁ?

የአገልግሎት ማዕከላችንን መጎብኘት ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው የዳታ ሮሚንግ አገልግሎት ከስልክዎ ላይ መብራቱን እና በቂ የአየር ሰዓት መሞላቱን/ካርድ መያዞትን ያረጋግጡ!

  • ከጉዞዎ በፊት ለአገልግሎቱ ለመመዝገብ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከል ይጎብኙ።
  • አገልግሎቱን ለማግኝት ሲመጡ ፓስፖርትዎን/ መታወቂያዎን፣ የአገልግሎት መጠየቂያ ደብዳቤ እና 10,000 ብር ተቀማጭ ገንዘብ መያዝ ይጠበቅብዎታል።
  • ለድርጅት ደንበኞች (ከኪ አካውንት በስተቀር/ except key account) አገልግሎቱን ለማግኘት የተፈረመ እና የድርጅቱ ሕጋዊ ማህተም ያረፈበት የሮሚንግ አገልግሎት ስምምነት ቅጽ ሞልተው ማቅረብ ይጠበቅብዎታል።

  • የአገልግሎቱ ክፍያ እንደሚሄዱበት ሀገር የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪ ታሪፍ የሚወሰን ይሆናል። እባክዎን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት መካከል ከእኛ ጋር ባላቸው ስምምነት በቅናሽ ዋጋ የሚያስተናግዱ አገልግሎት ሰጪዎች መኖራቸውን ያረጋግጡ።

  • የሚሄዱበት አገር እንደደረሱ በአካባቢው የሚገኙ የኔትዎርክ አገልግሎት ሰጪዎች  ዝርዝር በስልክዎ ላይ ይታያል። አገልግሎቱን መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት ተመራጭ/ ቅናሽ ያለውን አገልግሎት ሰጪ ኔትወርክ መምረጥዎን ያረጋግጡ። እንዲሁም ደንበኞች ያልተጠበቁ የአገልግሎት ሂሳቦችን ለማስወገድ በተመረጡ ኦፕሬተሮች ኔትወርክ ላይ ብቻ የዳታ ሮሚንግ እንዲጠቀሙ አጥብቀን እንመክራለን።
  • የዳታ ሮሚንግ በትክክል ለመጠቀም የዳታዎን APN “et.com” ያድርጉ (etc.com አይጠቀሙ)

  • ወደ ሀገር ቤት ለመደወል የመጀመሪያውን በ'0' ቦታ በ'+251' በመተካት ቀሪዎችን ቁጥሮች በፊት ሲደውሉ እንደሚያደርጉት ያስገቡ።

ለምሳሌ:

'0911 ******' ለመደወል ሲፈልጉ '+251 911******’

‘0116******’ ለመደወል ሲፈልጉ በ ‘+251 116******’ የሚቀየር ይሆናል

የሮሚንግ አገልግሎት የሚያገኙባቸው አገራት፡ ኦፕሬተሮች እና ዋጋ ዝርዝር (ሀምሌ, 2017)

Country Operator TADIG Code Local/60 Sec BH/60 Sec RoW/ 60 Sec MTC / 60 Sec SMS/ event Data/per MB Call to Satellite Call to Premium
Albania Vodafone Albania ALBVF 30.43 73.03 77.09 37.74 14.20 1.83 811.44 Standared Rate
Albania One ALBEM 54.77 73.03 77.09 58.02 20.29 10.14 914.90 Standared Rate
Algeria ATM Mobilis DZAA1 32.46 71.00 77.09 161.72 22.31 20.29 1,559.99 Standared Rate
Anguilla Cable & Wireless AIACW 28.40 71.00 111.57 63.56 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Antigua and Barbuda Cable & Wireless ATGCW 28.40 71.00 111.57 20.69 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Argentina Telefónica Móviles Argentina S.A. ARGTM 77.09 77.09 77.09 45.16 16.23 16.23 2,251.75 Standared Rate
Australia Australia testra AUSTA 28.40 44.63 77.09 13.06 16.23 4.06 2,112.99 Standared Rate
Austria Hutchison Drei Austria AUTCA 32.46 71.00 71.00 32.82 30.43 6.09 1,087.33 Standared Rate
Austria A1 Telekom Austria AG AUTPT 50.72 101.43 101.43 42.96 30.43 20.29 1,135.81 Standared Rate
Austria T-Mobile Austria GmbH AUTTR 30.43 75.06 75.06 63.25 14.20 1.62 892.58 Standared Rate
Azerbaijan Bakcell AZEBC 60.86 60.86 60.86 47.08 14.20 202.86 912.87 Standared Rate
Azerbaijan Azerfon AZEAF 60.86 60.86 60.86 47.06 14.20 202.86 912.87 Standared Rate
Bahrain Bahrain Viva CTC BHRST 28.40 50.72 77.09 47.15 20.29 6.09 1,618.42 Standared Rate
Bahrain Zain Bahrain BHRMV 32.46 77.09 121.72 50.80 30.43 20.29 1,610.10 Standared Rate
Barbados Cable & Wireless BRBCW 28.40 71.00 111.57 41.57 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Belarus Unitary enterprise A1 BLRMD 50.72 101.43 101.43 72.66 30.43 20.29 2,714.27 Standared Rate
Belgium Mobistar Belgium BELMO 50.72 77.09 77.09 75.39 30.43 40.57 2,067.14 Standared Rate
Belgium Telenet Group Belgium BELKO 40.57 73.03 73.03 71.33 22.31 10.14 2,067.14 Standared Rate
Benin MTN Benin BENSP 40.57 101.43 202.86 60.09 20.29 1.62 1,702.00 Standared Rate
Botswana Mascom BWAGA 40.57 101.43 202.86 40.01 20.29 1.62 2,604.72 Standared Rate
Brazil TIM Brasil BRASP 40.57 71.00 81.14 2.03 30.43 20.29 1,308.45 Standared Rate
Brazil Brazil Vivo MG BRATC 77.09 77.09 77.09 30.83 16.23 16.23 1,308.45 Standared Rate
British Virgin Islands Cable & Wireless VGBCW 28.40 71.00 111.57 35.43 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Bulgaria A1 Bulgaria EAD BGR01 50.72 101.43 101.43 55.38 30.43 20.29 1,212.49 Standared Rate
Burundi Viettel BDIVG 30.43 101.43 101.43 85.20 16.23 2.03 3,042.90 Standared Rate
Cameroon MTN Cameroon CMRMT 40.57 101.43 202.86 56.18 20.29 1.62 944.72 Standared Rate
Canada Bell Canada CANBM 20.29 44.63 60.86 2.74 12.17 1.22 1,704.02 Standared Rate
Canada Sasktel CANST 20.29 44.63 60.86 2.74 12.17 1.22 1,531.59 Standared Rate
Canada Telus CANTS 20.29 44.63 60.86 2.74 12.17 1.22 1,531.59 Standared Rate
Canada Canada-Videotron CANVT 20.29 44.63 60.86 2.74 12.17 1.22 1,927.17 Standared Rate
Cayman Island Cable and wirelss CYMCW 28.40 71.00 111.57 39.85 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Chad Millicom Chad TCDML 30.43 60.86 101.43 77.14 20.29 50.72 1,622.88 Standared Rate
Chad Airtel Chad TCDCT 32.46 44.63 77.09 77.14 20.29 9.13 1,537.68 Standared Rate
China China unicom CHNCU 27.39 71.00 71.20 34.11 20.29 2.03 2,093.11 Standared Rate
China China Mobile CHNCT 27.39 71.20 71.20 34.11 19.88 2.03 1,829.94 Standared Rate
China China telecom CHNDX 28.40 50.72 77.09 9.33 20.29 4.06 N/A Standared Rate
Congo Peoples Republic MTN Congo COGLB 40.57 101.43 202.86 74.88 20.29 1.62 1,633.02 Standared Rate
Congo Peoples Republic Airtel-Congo B COGCT 32.46 44.63 77.09 72.85 20.29 9.13 2,799.47 Standared Rate
Congo, Democratic Republic Vodacom DRC CODVC 30.43 73.03 77.09 71.73 14.20 1.83 2,186.02 Standared Rate
Congo, Democratic Republic Africel DRC CODAC 77.09 77.09 121.72 102.56 30.43 0.81 1,224.26 Standared Rate
Congo, Democratic Republic Airtel Congo RDC SA CODCT 32.46 44.63 77.09 71.73 20.29 9.13 2,533.72 Standared Rate
Cote d Ivoire MTN Cote d’Ivoire CIVTL 40.57 101.43 202.86 59.26 20.29 1.62 1,371.33 Standared Rate
Croatia Croatian Telecom Inc. HRVCN 30.43 75.06 75.06 71.10 14.20 1.62 935.56 Standared Rate
Croatia A1 Hrvatska d.o.o HRVVI 50.72 101.43 101.43 50.81 30.43 20.29 729.69 Standared Rate
Cyprus Cyprus epic CYPSC 32.46 77.09 77.09 59.32 30.43 20.29 3,308.04 Standared Rate
Czech Republic T-Mobile Czech Republic a.s. CZERM 30.43 75.06 75.06 40.74 14.20 1.62 2,347.09 Standared Rate
Czech Republic Vodafone Czech CZECM 30.43 73.03 77.09 20.66 14.20 1.83 752.61 Standared Rate
Denmark Denmark TDC DNKTD 30.43 75.06 75.06 80.60 26.37 30.43 1,318.59 Standared Rate
Denmark Telia Denmak DNKIA 32.46 71.00 77.09 51.80 30.43 6.09 1,464.65 Standared Rate
Denmark Telenor Denmark DNKDM 28.40 50.72 62.89 78.17 16.23 6.09 200.83 Standared Rate
Denmark Hi3G Denmark DNKHU 32.46 71.00 71.00 51.80 30.43 6.09 1,322.04 Standared Rate
Djibouti Djibouti Telecom DJIDJ 56.80 162.29 511.21 133.89 56.80 60.86 1,511.31 Standared Rate
Dominica Cable & Wireless DMACW 28.40 71.00 111.57 59.28 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Egypt Orange Egypt EGYAR 32.46 71.00 81.14 26.54 30.43 4.06 1,568.11 Standared Rate
Estonia Telia Estonia ESTEM 32.46 71.00 77.09 20.32 30.43 6.09 1,741.63 Standared Rate
Finland Telenor Finland FIN2G 28.40 50.72 62.89 85.19 16.23 6.09 1,497.11 Standared Rate
Finland Telia Finland FINTF 32.46 71.00 77.09 58.81 30.43 6.09 1,068.22 Standared Rate
France Free Mobile France FRAFM 81.14 81.14 81.14 23.95 26.37 20.29 2,616.06 Standared Rate
France Orange France FRAF1 42.60 54.77 56.80 44.23 18.26 0.81 2,398.05 Standared Rate
France Bouygues Telecom FRAF3 30.43 75.06 75.06 54.38 14.20 1.62 1,322.04 Standared Rate
Gabon Airtel GABCT 32.46 44.63 77.09 64.81 20.29 9.13 1,318.59 Standared Rate
Gambia Africel Gambia GMBAC 77.09 77.09 121.72 101.85 30.43 0.81 1,611.05 Standared Rate
Germany Telekom Deutschland GmbH DEUD1 30.43 75.06 75.06 71.10 14.20 1.62 1,182.67 Standared Rate
Germany Vodafone Germany DEUD2 30.43 73.03 77.09 40.67 14.20 1.83 1,730.40 Standared Rate
Germany E-Plus Germany,DEUE1 DEUE1 77.09 77.09 77.09 69.47 16.23 16.23 2,785.27 Standared Rate
Germany Telefónica Germany GmbH & Co OHG,DEUO2 DEUE2 77.09 77.09 77.09 69.47 16.23 16.23 2,818.94 Standared Rate
Ghana Onetouch GHAGT 30.43 73.03 77.09 34.05 14.20 1.83 716.10 Standared Rate
Ghana MTN Ghana GHASC 40.57 101.43 202.86 36.07 20.29 1.62 1,318.59 Standared Rate
Greece Cosmote Mobile Telecom Greece. GRCCO 30.43 75.06 75.06 40.26 14.20 1.62 1,526.02 Standared Rate
Greece Vodafone Greece GRCPF 30.43 73.03 77.09 19.57 14.20 1.83 1,048.60 Standared Rate
Grenada Cable & Wireless GRDCW 28.40 71.00 111.57 48.50 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Guinea Republic MTN Guinea Republic GINAG 40.57 101.43 202.86 67.90 20.29 1.62 1,294.25 Standared Rate
Guinea-Bissau MTN Guinea Bissau GNBSB 40.57 101.43 202.86 98.22 20.29 1.62 973.39 Standared Rate
Hong Kong CSL Hong Kong HKGTC 27.39 162.29 162.29 31.47 19.88 3.04 2,180.75 Standared Rate
Hong Kong HKT Hong Kong HKGM3 27.39 162.29 162.29 31.47 19.88 3.04 2,180.75 Standared Rate
Hong Kong China Mobile HKGPP 27.39 71.20 71.20 31.47 19.88 2.03 1,919.06 Standared Rate
Hungary Magyar Telekom Telecom Hungary HUNH2 30.43 75.06 75.06 37.86 14.20 1.62 1,199.02 Standared Rate
Hungary Vodafone Hungary HUNVR 30.43 73.03 77.09 14.94 14.20 1.83 1,038.46 Standared Rate
Iceland Iceland Vodafone ISLTL 30.43 44.63 77.09 30.03 20.29 6.09 1,388.78 Standared Rate
India Airtel Limited (All Networks) INDA3 26.37 44.63 71.00 2.99 16.23 0.61 1,435.64 Standared Rate
India Jio INDJ1 26.37 60.86 71.00 3.04 16.23 1.62 N/A Standared Rate
Iraq Zain Iraq IRQOR 32.46 77.09 121.72 63.95 30.43 20.29 4,128.00 Standared Rate
Ireland Ireland Meteor IRLME 32.46 77.09 77.09 84.19 30.43 20.29 2,617.91 Standared Rate
Ireland Three Ireland (Hutchison) IRLDF 32.46 71.00 71.00 53.35 30.43 6.09 2,197.38 Standared Rate
Ireland Vodafone Ireland IRLEC 30.43 73.03 77.09 53.35 14.20 1.83 581.31 Standared Rate
Israel Israel-Cellcom Israel Ltd. ISRCL 27.39 44.63 77.09 40.87 22.31 2.03 3,611.72 Standared Rate
Israel Orange Israel ISR01 30.43 71.00 101.43 40.87 20.29 6.09 3,074.83 Standared Rate
Israel Pelephone, Israel ISRPL 30.43 40.57 77.09 40.87 4.06 1.01 1,825.74 Standared Rate
Italy Iliad Italia ITAFM 81.14 81.14 81.14 35.61 26.37 20.29 2,554.41 Standared Rate
Italy Vodafone Italy ITAOM 30.43 73.03 77.09 71.31 14.20 1.83 1,277.21 Standared Rate
Italy Telecom Italia S.p.A. ITASI 30.43 75.06 75.06 66.04 14.20 1.62 1,097.27 Standared Rate
Italy Wind Tre S.p.A ITAWI 32.46 71.00 71.00 35.61 30.43 6.09 1,316.56 Standared Rate
Jamaica Cable & Wireless JAMCW 28.40 71.00 111.57 58.97 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Japan Docomo Japan JPNDO 60.86 73.03 73.03 31.56 22.31 10.14 623.10 Standared Rate
Japan Soft Bank Japan JPNJP 32.46 81.14 802.72 35.62 30.43 10.14 1,442.33 Standared Rate
Jersey Jersey Telecom(JT) GBRJT 32.46 71.00 71.00 22.31 30.43 6.09 1,500.35 Standared Rate
Jordan Zain Jordan JORFL 32.46 77.09 121.72 57.86 30.43 20.29 2,559.48 Standared Rate
Kazakhstan Kcell KAZKZ 28.40 71.00 101.43 71.41 30.43 10.14 3,411.50 Standared Rate
Kenya Safariocm KENSA 20.29 44.63 152.15 26.46 10.14 10.14 912.87 Standared Rate
Kenya Airtel Networks Kenya Limited KENKC 32.46 44.63 77.09 26.46 20.29 9.13 1,537.68 Standared Rate
Latvia BITE Latvia LVABT 30.43 75.06 75.06 95.17 14.20 1.62 1,160.16 Standared Rate
Latvia Telia Latvia LVALM 32.46 77.09 77.09 64.74 30.43 6.09 1,197.89 Standared Rate
Lebanon Touch LBNLC 183.93 244.85 369.08 128.16 50.72 152.15 2,414.03 Standared Rate
Lesotho Vodacom Lesotho LSOVL 30.43 73.03 77.09 66.54 14.20 1.83 135.92 Standared Rate
Liberia Lonestar LBRLC 40.57 101.43 202.86 61.93 20.29 1.62 1,405.82 Standared Rate
Liechtenstein Telecom Liechtenstein AG LIEMK 50.72 101.43 101.43 36.21 30.43 20.29 2,199.21 Standared Rate
Lithuania Telia Lithuania LTUOM 32.46 71.00 77.09 83.27 30.43 6.09 1,872.19 Standared Rate
Lithuania BITE Lithuania LTUMT 30.43 75.06 75.06 113.70 14.20 1.62 2,057.57 Standared Rate
Luxembourg POST Luxembourg LUXPT 30.43 75.06 75.06 60.86 14.20 1.62 1,322.65 Standared Rate
Luxembourg Voxmobile Luxumburg LUXVM 50.72 77.09 77.09 61.26 30.43 40.57 2,089.46 Standared Rate
Macedonia A1 Makedonija DOOEL Skopje MKDNO 50.72 101.43 101.43 111.57 30.43 20.29 1,785.98 Standared Rate
Madagascar Telma Madagascar MDGTM 32.46 71.00 77.09 89.66 22.31 20.29 1,988.03 Standared Rate
Madagascar Airtel Madagascar MDGCO 32.46 44.63 77.09 62.89 20.29 9.13 1,611.03 Standared Rate
Malawi Airtel Malawi MWICT 32.46 44.63 77.09 43.88 20.29 9.13 2,332.89 Standared Rate
Malaysia DiGi Malaysia MYSMT 28.40 50.72 62.89 198.80 16.23 6.09 2,840.04 Standared Rate
Mali Orange MLI02 32.46 71.00 77.09 1,034.59 20.29 2.03 984.68 Standared Rate
Malta Vodafone Malta MLTTL 32.46 77.09 77.09 436.55 30.43 20.29 1,609.80 Standared Rate
Mauritius Cellplus MUSCP 30.43 75.06 81.14 608.58 30.43 10.14 1,499.14 Standared Rate
Mexico Telefonica (TEMM) MEXMS 77.09 77.09 77.09 130.24 16.23 16.23 2,840.04 Standared Rate
Moldova Orange Moldova MDAVX 50.72 77.09 77.09 132.26 30.43 40.57 1,322.24 Standared Rate
Montserrat Cable & Wireless MSRCW 28.40 71.00 111.57 63.83 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Morocco IAM Morocco MARM1 26.37 101.43 121.72 106.88 30.43 10.14 2,225.37 Standared Rate
Morocco Médi Télécom Morocco MARMT 20.29 101.43 121.72 80.10 30.43 10.14 1,103.56 Standared Rate
Mozambique Vodacom Mozambique MOZVC 30.43 73.03 77.09 43.02 14.20 1.83 3,042.90 Standared Rate
Netherlands KPN Telecom B.V NLDPT 32.46 77.09 77.09 56.62 20.29 2.03 2,422.96 Standared Rate
Netherlands Vodafone Netherlands NLDLT 30.43 73.03 77.09 36.33 14.20 1.83 1,211.48 Standared Rate
Netherlands T-Mobile Netherlands B.V. NLDPN 30.43 75.06 75.06 66.76 14.20 1.62 1,564.05 Standared Rate
New Zealand Vodafone New Zealand NZLBS 30.43 73.03 77.09 13.88 14.20 1.83 2,354.60 Standared Rate
Niger Celtel Niger (Airtel) NERCT 32.46 44.63 77.09 49.08 20.29 9.13 1,149.18 Standared Rate
Nigeria Glo Nigeria NGAGM 32.46 71.00 101.43 18.14 20.29 6.09 1,521.45 Standared Rate
Nigeria MTN Nigeria NGAMN 40.57 101.43 202.86 20.17 20.29 1.62 1,758.19 Standared Rate
Nigeria Airtel Nigeria NGAET 32.46 44.63 77.09 18.14 20.29 9.13 1,217.16 Standared Rate
Norway Telenor Norway NORTM 28.40 50.72 62.89 27.84 16.23 6.09 977.79 Standared Rate
Norway Telia Norway NORNC 32.46 71.00 77.09 1.46 30.43 6.09 718.12 Standared Rate
Oman Omantel Oman OMNGT 40.57 60.86 710.01 51.79 30.43 20.29 2,845.48 Standared Rate
Poland Polkomtel POLKM 44.63 60.86 71.00 39.45 20.29 6.09 1,679.68 Standared Rate
Poland T-Mobile Polska S.A. POL02 30.43 75.06 75.06 49.59 14.20 1.62 573.26 Standared Rate
Poland PTK Poland POL03 50.72 77.09 77.09 50.00 30.43 40.57 377.32 Standared Rate
Poland P4 Poland POLP4 81.14 81.14 81.14 19.16 26.37 20.29 469.42 Standared Rate
Portugal Vodafone Portugal PRTTL 30.43 73.03 77.09 25.50 14.20 1.83 993.61 Standared Rate
Qatar Vodafone -Qatar QATB1 30.43 73.03 73.03 25.54 20.29 2.03 1,671.91 Standared Rate
Romania Vodafone Romania ROMMF 30.43 73.03 77.09 1.14 14.20 1.83 1,989.65 Standared Rate
Romania Orange Roamnia ROMMR 50.72 77.09 77.09 31.37 30.43 40.57 1,997.95 Standared Rate
Russian Federation Megafone Russia RUSNW 28.40 60.86 71.00 33.85 20.29 2.03 2,434.32 Standared Rate
Russian Federation MTS Russia RUS01 54.77 81.14 1,231.36 62.66 30.43 2.03 2,649.57 Standared Rate
Russian Federation VImpleLCom RUSBD 28.40 81.14 81.14 54.14 20.29 2.03 1,471.99 Standared Rate
Russian Federation Tel 2 RUST2 32.46 60.86 71.00 60.63 30.43 10.14 2,028.60 Standared Rate
Rwanda MTN Rwanda RWAMN 40.57 101.43 202.86 47.70 20.29 1.62 1,541.94 Standared Rate
Rwanda Airtel Rwanda Limited RWATG 32.46 44.63 77.09 45.67 20.29 9.13 1,541.74 Standared Rate
Saint Kitts and Nevis Cable & Wireless KNACW 28.40 71.00 111.57 38.70 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Saint Lucia Cable & Wireless LCACW 28.40 71.00 111.57 50.65 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Saint Vincent and the Grenadines Cable & Wireless VCTCW 28.40 71.00 111.57 56.80 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Saudi Arabia STC SAUAJ 22.31 28.40 1,081.24 20.49 8.11 1.42 2,163.70 Standared Rate
Saudi Arabia Zain Saudi Arabi SAUZN 32.46 77.09 121.72 50.92 30.43 20.29 1,623.29 Standared Rate
Saudi Arabia MobilySAUET 28.40 36.51 81.14 36.72 20.29 2.03 2,434.32 Standared Rate
Senegal Senegal Saga SENSG 28.40 73.03 202.86 59.77 20.29 6.09 2,635.15 Standared Rate
Serbia A1 Srbija d.o.o. Beograd SRBNO 50.72 101.43 101.43 66.07 30.43 20.29 1,102.34 Standared Rate
Seychelles Cable & Wireless SYCCW 32.46 77.09 77.09 133.14 30.43 101.43 1,377.42 Standared Rate
Sierra Leone Africel Sierra Leone SLEAC 77.09 77.09 121.72 106.63 30.43 0.81 1,536.87 Standared Rate
singapore Star Hub Mobile SGPSH 40.57 81.14 101.43 40.31 30.43 20.29 2,708.18 Standared Rate
Slovakia Slovak Telekom a.s. SVKET 30.43 75.06 75.06 49.98 14.20 1.62 1,435.64 Standared Rate
Slovakia Orange Slovak SVKGT 50.72 77.09 77.09 50.39 30.43 40.57 457.23 Standared Rate
Slovenia A1 Slovenija, d.d. SVNSM 50.72 101.43 101.43 57.61 30.43 20.29 1,613.35 Standared Rate
Somalia somali Golis SOMGT 30.43 44.63 101.43 52.98 16.23 10.14 3,083.47 Standared Rate
Somalia Somalia-Hormuud SOMHI 40.57 60.86 101.43 32.66 30.43 20.29 1,217.16 Standared Rate
South Africa TelecomAfrica ZAFTM 28.40 50.72 62.89 55.55 16.23 6.09 578.15 Standared Rate
South Africa Vodacom South Africa ZAFVC 30.43 73.03 77.09 29.18 14.20 1.83 2,207.32 Standared Rate
South Africa MTN South Africa ZAFMN 40.57 101.43 202.86 31.21 20.29 1.62 1,986.65 Standared Rate
South Korea SK S/Korea KORSK 26.37 44.63 73.03 86.22 14.20 2.03 1,622.88 Standared Rate
South Korea KTF KORKF 26.37 50.72 81.14 76.07 20.29 2.08 1,330.76 Standared Rate
South Korea LG Uplus KORLU 26.37 60.86 81.14 76.07 20.29 10.14 N/A Standared Rate
South Sudan MTN South Sudan SSDMN 40.57 101.43 202.86 24.56 20.29 1.62 5,950.49 Standared Rate
South Sudan Sudanese Mobile Telephone Zain Co. Ltd SSDZS 32.46 77.09 121.72 52.96 30.43 20.29 1,622.88 Standared Rate
Spain Vodafone Spain ESPAT 30.43 73.03 77.09 4.37 14.20 1.83 1,587.99 Standared Rate
Spain Orange Spain ESPRT 50.72 77.09 77.09 32.97 30.43 40.57 1,605.03 Standared Rate
Spain Telefónica Móviles España, S.A.,ESPTE ESPTE 77.09 77.09 77.09 30.94 16.23 16.23 1,988.19 Standared Rate
Sri Lanka Dialog Sri Lanka LKADG 27.39 71.20 73.03 50.75 16.23 10.14 1,933.26 Standared Rate
Sri Lanka Hutchison Sri Lanka LKAHT 32.46 71.00 71.00 26.00 30.43 6.09 2,028.60 Standared Rate
Sudan Sudatel SDNTL 10.14 24.34 81.14 54.29 10.14 0.61 1,977.28 Standared Rate
Sudan Zain Sudan SUDMO 32.46 77.09 121.72 57.53 30.43 20.29 2,028.60 Standared Rate
Sudan MTN Sudan SDNBT 40.57 101.43 202.86 29.13 20.29 1.62 1,460.59 Standared Rate
Swaziland MTN Eswatini SWZMN 40.57 101.43 202.86 25.41 20.29 1.62 1,501.16 Standared Rate
Sweden Telenor Sweden SWEEP 28.40 50.72 62.89 75.80 16.23 6.09 1,292.22 Standared Rate
Sweden Telia Sweden SWETR 32.46 71.00 77.09 49.43 30.43 6.09 926.40 Standared Rate
Sweden H3G Sweden SWEHU 32.46 71.00 71.00 49.43 30.43 6.09 1,322.04 Standared Rate
Switzerland Sunrise Communications AG, Switzerland CHEDX 40.57 73.03 73.03 61.63 22.31 10.14 3,638.29 Standared Rate
Switzerland Swisscom Swiztherland CHEC1 32.46 73.03 73.03 61.63 22.31 16.23 1,164.74 Standared Rate
Switzerland Switzerland Salt CH CHEOR 32.46 77.09 77.09 65.69 30.43 20.29 3,878.68 Standared Rate
Tanzania Vodacom Tanzania TZAVC 30.43 73.03 77.09 72.96 14.20 1.83 2,130.03 Standared Rate
Tanzania Airtel Tanzania Plc TZACT 32.46 44.63 77.09 36.45 20.29 9.13 2,434.32 Standared Rate
Thailand Thailand THAWN 28.40 71.00 162.29 18.01 14.20 0.61 2,151.53 Standared Rate
Thailand Dtac Thailand THADT 28.40 50.72 62.89 36.27 16.23 6.09 1,371.33 Standared Rate
Tunisia Ooredoo TUNTA 32.46 60.86 75.06 129.85 20.29 6.09 5,067.44 Standared Rate
Turkey TT mobile/Avea Turkey TURIS 24.34 56.80 60.86 49.71 22.31 0.61 4,191.09 Standared Rate
Turkey Turckcell Turkey TURTC 36.51 40.57 50.72 54.78 20.29 0.81 4,190.68 Standared Rate
Turkey Vodafone Turkey TURTS 30.43 73.03 77.09 54.78 14.20 1.83 4,191.70 Standared Rate
Turks and Caicos Islands C&W TCACW 28.40 71.00 111.57 57.84 20.29 30.43 1,491.02 Standared Rate
Uganda MTN Uganda UGAMN 40.57 101.43 202.86 25.89 20.29 1.62 2,028.60 Standared Rate
Uganda Celtel UGACE 32.46 44.63 77.09 23.86 20.29 9.13 1,486.96 Standared Rate
United Arab Emirates DU AREDU 20.29 40.57 60.86 1.96 16.23 1.01 2,181.56 Standared Rate
United Arab Emirates Etisalat UAE ARETC 27.39 71.20 71.20 8.05 19.88 3.65 1,463.84 Standared Rate
United Kingdom EE UK GBROR 24.34 58.83 60.86 28.40 22.31 6.09 3,274.16 Standared Rate
United Kingdom Telefonica UK Limited, GBRCN GBRCN 77.09 77.09 77.09 30.83 16.23 16.23 1,981.94 Standared Rate
United Kingdom Hutchison 3G UK GBRHU 32.46 71.00 71.00 2.03 30.43 6.09 1,122.83 Standared Rate
United Kingdom Vodafone UK GBRVF 30.43 73.03 77.09 2.64 14.20 1.83 1,970.57 Standared Rate
United States USA Verizon USAVZ 20.29 40.57 60.86 47.60 14.20 1.52 1,217.16 Standared Rate
United States USA T-mobile USAW6 71.00 71.00 71.00 43.54 20.29 4.06 2,067.14 Standared Rate
United States AT&T USA USACG 27.39 60.86 73.03 63.83 16.23 3.04 1,420.02 Standared Rate
United States USA Viaero Wireless USACI 32.46 73.03 77.09 63.42 20.29 10.14 1,602.59 Standared Rate
Vietnam Vittel VNMVT 32.46 71.00 1,014.30 30.43 20.29 0.61 1,622.88 Standared Rate
Vietnam Vietnamobile VNMVM 32.46 71.00 71.00 30.43 30.43 6.09 2,966.50 Standared Rate
Zambia MTN Zambia ZMB02 40.57 101.43 202.86 72.69 20.29 1.62 1,521.45 Standared Rate
Zambia Celtel Zambia Ltd. ZMBCE 32.46 44.63 77.09 70.66 20.29 9.13 1,825.74 Standared Rate
Zimbabwe Telecel Zimbabwe (PVT) Ltd. ZWEN3 30.43 75.06 121.72 113.76 26.37 20.29 963.59 Standared Rate
document.addEventListener("DOMContentLoaded", function () { function initFilterTables() { document.querySelectorAll(".tableFilter").forEach((tableWrap) => { const input = tableWrap.querySelector("input[type='search']"); const table = tableWrap.querySelector("table"); if (!input || !table) return; const rows = table.querySelectorAll("tbody tr"); const tbody = table.querySelector("tbody"); // Initially blur all rows rows.forEach((row) => row.classList.remove("visible")); input.addEventListener("input", function () { const searchTerm = this.value.toLowerCase(); let hasVisibleRows = false; // Remove previous no-results row table.querySelectorAll(".no-results").forEach((el) => el.remove()); rows.forEach((row) => { if (row.classList.contains("no-results")) return; const rowText = row.textContent.toLowerCase(); const isMatch = rowText.includes(searchTerm); if (searchTerm && isMatch) { row.classList.add("visible"); hasVisibleRows = true; } else { row.classList.remove("visible"); } }); if (searchTerm === '') { // If cleared, remove all visible and reapply blur rows.forEach((row) => { row.classList.remove("visible"); }); } if (!hasVisibleRows && searchTerm !== '') { const msgRow = document.createElement("tr"); msgRow.className = "no-results visible"; msgRow.innerHTML = `No matching records found`; tbody.appendChild(msgRow); } }); }); } setTimeout(initFilterTables, 500); });

የ4ጂ ኤልቲኢ ሮሚንግ

ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር የሮሚንግ ስምምነት ያላቸውን የአጋሮቻችን የ4ጂ ኔትወርክ መጠቀም ይችላሉ እንዲሁም የሮሚንግ አጋሮቻችን ደንበኞች ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ በ4ጂ ኔትዎርካችን መጠቀም ይችላሉ፡፡

sim-category
ሃገርየኦፕሬተር ስም
አፍጋኒስታንአፍጋኒስታን ዋየርለስ
አልባኒያቮዳፎን
አልባኒያኤኤም ሲ
አልጄሪያኤቲኤም
አልጄሪያኦፕቲም ቴሌኮም
አልጄሪያዋታንያ
አንጉዊላኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
አንቲጉዋኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
አርመንቴሌኮም አርሜኒያ
ኦስትሪያሃቸሰን
ኦስትሪያኤ1 ቴሌኮም ኦስትሪያ ኤጂ (የቀድሞ፦ ሞቢልኮም)
አዘርባጃንባክሴል
አዘርባጃንአዘርፎን
ባህሬንቮዳፎን (ዘይን)
ባንግላዴሽሮቢ (ዋሪድ)
ባርባዶስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቤልጅየም መሰረት
ቤላሩስ ዩኒተሪ ድርጅት ኤ1
ቤልጅየም ሞቢስታር
ቤልጅየም ፕሮክሲመስ
ቤልጅየም ቴሌኔት
ቤልጅየም ሞቢስታር
ቤኒንኤም ቲ ኤን
ብሪትሽ ቨርጂን ደሴቶችኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቦትስዋናማስኮም
ብራዚልቪቮ
ቡልጋሪያግሎቡል
ቡርኪና ፋሶኦሬንጅ
ካሜሩንኤም ቲ ኤን
ካናዳቤል
ካናዳሳስክ ቴል
ካናዳቴለስ
ካናዳ ቪድዮ ትሮን
ኬፕ ቨርዴ ሲቪ ሞቨል
ኬፕ ቨርዴ ዩኒቴል ቲ+
ኬይማንኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ቻድኤርቴል
ቻድሚሊኮም
ቻድኤርቴል
ቻይናቻይና ሞባይል
ቻይናቻይና ዩኒኮም
ኮንጎቮዳኮም
ኮንጎኤም ቲ ኤን ኮንጎ
ክሮሽያቪፕኔት
ቆጵሮስቆጵሮስ ቴሌኮም
ቼክ ሪፐብሊክቮዳፎን
ቼክ ሪፐብሊክኦ2
ዴንማርክቴሊያ ሶኔራ
ዴንማርክTDC
ዴንማርክቴሌነር
ጅቡቲቴሌኮም
ዶሚኒካኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ግብጽ ሞቢኒል
ግብጽ ኤቲልሳላት
ግብጽ ቮዳፎን
ኤስፓናቴሌፎኒካ
ኢስቶኒያቴሌ2
ኢስቶኒያኤምቲ
ኢስቶኒያኤሊዛ
ፊኒላንድቴሊያ ሶኔራ
ፊኒላንድኤሊዛ
ፊኒላንድዲ ኤን ኤ
ፈረንሳይፍሪ ሞባይል
ፈረንሳይቡዩይግስ ቴሌኮም
ፈረንሳይኤስ ኤፍ አር
ፈረንሳይኦሬንጅ ፈረንሳይ
ፈረንሳይትራንስቴል
ጋቦንቴሌኮም
ጆርጂያማግቲኮም
ጀርመንቮዳፎን
ጀርመንኢ-ፕላስ
ጀርመንቴሌፎኒካ 2
ጀርመንኢምኒፋይ
ጀርመንቴሌኮም ዶይችላንድ
ጀርመንቴሌኮም ዶይችላንድ
ጋናቮዳፎን
ጋናኤም ቲ ኤን
ጅብራልተርጊብቴሌኮም
ግሪክቮዳፎን
ግሪክቮዳፎን
ግሬናዳኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ጊኒ ቢሳው ኦሬንጅ
ጊኒኦሬንጅ
ሆንግ ኮንግሲኤስ ኤል
ሆንግ ኮንግኤች ኬቲ
ሃንጋሪቮዳፎን
ሃንጋሪቴሌነር
ሃንጋሪ ዌስትል (ቲ-ሞባይል)
ሕንድኤርቴል
ሕንድሪልያንስ ጂኦ ኢንፎኮም ሊትድ
ኢራቅኮሬክ ቴሌኮም
አይርላንድኦ2
አይርላንድስሪ
አይርላንድኢአይር
አይል ኦፍ ማንማንክስ ቴሌኮም
እስራኤልፔሌፎን
እስራኤልአጋር
እስራኤልሆት ሞባይል
እስራኤል ሴልኮም
ጣሊያንቴሌኮም ኢታሊያ ሞባይል
ጣሊያንቮዳፎን
ጣሊያንዊንድ
ጣሊያንኤች ስሪ ጂ ጣሊያን
ጣሊያንኢልያድ
አይቮሪ ኮስትኤምቲኤን ኮት ዲ'ኢቮየር ኤስ ኤ
ጃማይካኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ጃፓንኤንቲቲዶኮሞ
ጃፓንሶፍት ባንክ
ጀርሲጄቲ
ዮርዳኖስኦሬንጅ
ኬንያኬንሴል
ኬንያሳፋሪኮም
ኵዌትዋታንያ
ኵዌትዘይን
ላቲቪያቴሌ2
ላቲቪያኤል ኤምቲ
ሊባኖስሚክ 2 (ተች)
ሌሶቶኤኮኔት ቴሌኮም
ላይቤሪያሎንስታር
ሊቢያአል ማዳር
ለይችቴንስቴይንሳልት
ለይችቴንስቴይን ቴሌኮም
ሊቱአኒያቴሌ2
ሊቱአኒያቴልያሶኔራ
ሉዘምበርግቮክስ ሞባይል
ሉዘምበርግፖስት
ሉዘምበርግታንጎ
ሜቄዶኒያኤ1
ማዳጋስካርቴልማ
ማሌዥያሴልኮም
ማሊኢካተል (ኦሬንጅ)
ማሊማሊተል
ማልታቮዳፎን
ሜክስኮኤቲ ኤንድ ቲ ሜክሲኮ
ሜክስኮቴልሰል ሜክሲኮ
ሞንትሴራትኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሞሮኮዋና
ሞሮኮአያም
ሞዛምቢክቮዳኮም
ኔዜርላንድቮዳፎን
ኔዜርላንድኬፒኤን ሞባይል
ኔዜርላንድቲ-ሞባይል
ኒውዝላንድቮዳፎን
ናይጄሪያቪ-ሞባይል (ሴልቴል)
ናይጄሪያግሎ ሞባይል
ናይጄሪያኤም ቲ ኤን
ኖርዌይኔትዎርክ
ኖርዌይቴሌነር
ኖርዌይኮም4
ኦማንቮዳፎን
ኦማንኦማን ሞባይል
ፓናማዲጂሰል
ፖላንድኤራ
ፖርቹጋልቮዳፎን
ፖርቶ ሪኮክላሮ
ኳታርቮዳፎን
አር ዲ ሲኦሬንጅ
ሮማኒያቮዳፎን
ሩሲያኤም ቲ ኤስ
ሩሲያቴሌ2
ሳውዲ አረብያሳውዲ ቴሌኮም
ሳውዲ አረብያዘይን
ሴኔጋልሶናቴል
ሴኔጋልሳጋ
ሰርቢያኤ1
ሲሸልስኤርቴል (ቴልኮም)
ሲሸልስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴራሊዮንአፍሪሴል
ሲሪላንካሃቸሰን
ስሎቫኪያቲ-ሞባይል
ስሎቫኒያቴሌማች
ስሎቫኒያኤ1
ደቡብ አፍሪካቮዳኮም
ደቡብ አፍሪካኤም ቲ ኤን
ደቡብ ኮሪያኤስ ኬ ቴሌኮም
ደቡብ ሱዳንዘይን
ስፔንቮዳፎን
ስሪ ላንካዳያሎግ
ስሪ ላንካሞቢተል
ሴይንት ኪትስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴይንት ሉቺያኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሴይንት ቪንሰንትኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ሱዳንሞቢተል
ሱዳንሱዳተል
ሱዳንኤም ቲ ኤን
ስዋዚላንድኤም ቲ ኤን
ስዊድንቴሌ 2
ስዊድንቴሊያ ሶኔራ
ስዊድንቴሌነር
ስዊድንኮም4
ስዊዘርላንድሰን ራይዝ
ስዊዘርላንድሳልት
ስዊዘርላንድስዊስ ኮም
ታይዋንቲ ስታር ቴሌኮም
ታይዋንፋር ኢያስ ቶን
ታይዋንቻንግዋ ቴሌኮም
ታንዛኒያቮዳኮም
ታንዛኒያኤርቴል (ዛይን)
ታይላንድዲቲኤሲ
ታይላንድዋየር ለስ
ቶጎሴሉሌር
ቱኒዚያኦሬንጅ
ቱኒዚያቱኒዚ ቴሌኮም
ቱርክአቬ
ቱርክቮዳፎን
ቱርክቱርክሴል
ቱርኮች እና አምፕ ካይኮስኬብል ኤንድ አምፕ ዋየርለስ
ዩጋንዳኤም ቲ ኤን
ዩክሬንላይፍሴል
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዲዩ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኤቲሳላት
ዩናይትድ ኪንግደምሃቸሰን
ዩናይትድ ኪንግደምቴሌፋኒካ
ዩናይትድ ኪንግደምቮዳፎን
ዩናይትድ ኪንግደምኢኢ ሊሚትድ
ዩናይትድ ስቴትስቨሪዞን ዋየር ለስ
ዩናይትድ ስቴትስሲንጉላር ዋየር ለስ
ዩናይትድ ስቴትስኤቲ ኤንድ ቲ አምፕ ቲ ሞቢሊቲ
ዩናይትድ ስቴትስሊሚትለስ ሞባይል
ኡራጓይአንቴል
ዩ ኤስ ኤቫኤሮ ዋየር ለስ
ዛምቢያሴል ዚ (ዛምቴል)
ዛምቢያኤርቴል
ዚምባቡዌቴልሴል
ዚምባቡዌኤኮኔት
ጋቦን ኤርቴል
ማላዊ ኤርቴል
ኮንጎ ኤርቴል ኮንጎ
ቤኒን ሙቭ አፍሪካ
አፍጋኒስታን አፍጋኒስታን ዋየርለስ
ሩስያ ሜጋፎን
ጃፓንሶፍትባንክ ኮርፕ
ኦማንኦሬዶ
ጋምቢያአፍሪሴል
አርሜኒያዩኮም ሲ ጄ ኤስ ሢ

ምክሮች

  • ታሪፍ በሜጋ ባይት (በሮሚንግ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል ያለ ታሪፍ) የቅድመ ክፍያ፣ የድህረ ክፍያ እና የሀይብሪድ የገቢ እና የወጪ ኤልቲኢ 4ጂ ሮሚንግ አገልግሎት ታሪፍ ከ3ጂ እና ጂፒ.አር. ኤስ የሮሚንግ ታሪፎች ጋር ተመሳሳይ ነው።
  • የሮሚንግ አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ ለጉዞ ከመነሳትዎ በፊት እባክዎን የሽያጭ ማዕከላችንን ይጎብኙ
  • ተመራጭ የሮሚንግ አገልግሎት አጋሮቻችን ዝርዝር ከላይ ማግኘት ይችላሉ

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

  • ከመጓዝዎ በፊት እባክዎ ፓስፖርትዎ/የብሔራዊ መታወቂያዎ በእጁ ወዳለው የኢትዮ ቴሌኮም መሸጫ ቦታ ይሂዱ። ወይም የምትጠቀመው የአገር ውስጥ ሲም የድርጅት ደንበኛ ከሆነ የተፈረመ እና ማህተም የተደረገበት የዝውውር ስምምነት ቅጽ ያለው ኦፊሴላዊ የጥያቄ ደብዳቤ።
  • ከቁልፍ አካውንት በስተቀር ለሁሉም ደንበኞች ብር 10,000 ተመላሽ ገንዘብ። ሲደርሱ ስልክዎ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የሮሚንግ ስምምነት ካላቸው የሀገር ውስጥ ኔትወርኮች አንዱን በቀጥታ ያሳያል። አለበለዚያ አውታረ መረቡን በእጅ መፈለግ ይችላሉ. የሚከተሏቸው እርምጃዎች እዚህ ገጽ ላይ ይታያሉ።

  • ወደ ማንኛውም ሀገር ለመደወል፡ በቀላሉ ተገቢውን የቀደመውን የሀገር ኮድ፣ የአካባቢ ኮድ እና የተመዝጋቢ ቁጥር ይደውሉ።
  • ኤስኤምኤስ በአለምአቀፍ ደረጃ ለመላክ፡ መልእክትዎን ይተይቡ እና ከላይ ባለው መንገድ ይውደዱ።
  • የGPRS አገልግሎትን ለማግኘት፡ ቤት ውስጥ ያደረጋቸውን ተመሳሳይ እርምጃዎችን ይተግብሩ።

  • አገልግሎቱን ሲጀምሩ (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) በተደነገገው የኢንተር ኦፕሬተር ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።
  • ሁሉም የሮሚንግ ሂሳብዎ ከተጠቀሙ በኋላ በሚቀጥለው የክፍያ መጠየቂያ ጊዜዎ ውስጥ ይንጸባረቃል።
  • አገልግሎት (ጥሪ ወይም ኤስኤምኤስ) ሲያገኙ ከኢትዮጵያ ወደሚዘዋወሩበት ሀገር ለሚደረገው ጥሪ አለም አቀፍ ጥሪ የሚከፍሉ ሲሆን ጠሪው ወይም ላኪው በሚመለከተው የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ታሪፍ ዋጋ መሰረት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።

ሁሉም ደንበኞች ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ድርድር የሚመርጥ ኦፕሬተር እንዲመርጡ ይመከራሉ። እኛ የምንመርጣቸው ኦፕሬተሮች በዚህ ድረ-ገጽ ላይ ከየራሳቸው ሀገር ጋር ተዘርዝረዋል።