የጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ ከ አዳዲስ ገጽታዎች

የጥሪ ማሳመሪያ

ፍላጎትዎን ግምት ውስጥ በማስገባት የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በአዲስ አቀራረብ ተዘጋጅቷል፡፡ ለአገልግሎቱ በመመዝገብ ደዋዮችዎን እንዲሁም ራስዎን ዘና ያድርጉ!

Service Types

Normal CRBT (for your callers)

Calling CRBT (when you make call)

Service Fee

Daily : 0.5 Birr

Weekly Rent: 4 Birr

Bi weekly Rent: 6  Birr

Monthly Rent: 10 Birr
Tone purchase: 6 Birr

የጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ / ሲአርቢቲ ባህሪያት እና ጥቅሞች

To subscribe to the service:
To choose tones & manage the service
  • Dial 822 & follow prompt
  • Via our website www.crbt.et or
  • Dial *822#

የፅሁፍ መልዕክት A ብለው ወደ 822 መላክ

ቁጥር

የአገልግሎት ዓይነት

መደበኛ ጥሪ መሳመሪያ

የደዋይ ጥሪ መሳመሪያ

1

ለአገልግሎቱ ይመዝገቡ

AA1
2

የጥሪ ማሳመሪያ  ለመግዛት

C የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

C የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

3

የጥሪ ማሳመሪያ ለመምረጥ

SN የቶን ኮድ

SC የቶን ኮድ


4

ሌሎች የሚጠቀሙትን ጥሪ ማሳመሪያ ለመቅዳት/ለራስዎ ለመጫን

መልሰው በመደወል ደንበኛው ከማንሳታቸው በፊት * ን ይጫኑ 


*


*


5


ለሌሎች ደንበኞች የጥሪ ማሳመሪያ በስጦታ ለመላክ

G የጥሪ ማሳመሪያ ኮድ

የተቀባዩ ስልክ ቁጥር

ምሳሌ: G 123456 09XXXXXXXX

G የጥሪ ማሳመሪያ ኮድ

የተቀባዩ ስልክ ቁጥር

ምሳሌ: G 123456 09XXXXXXXX

6

ስጦታ መቀበል

ga የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

ga የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

7

ስጦታን አለመቀበልዎትን ለማሳወቅ

gr የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

gr የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

8

እርዳታ ለማግኘት

HH
9

ከግል ማህደርዎ የጥሪ ማሳመሪያ ለመምረጥ

PP
10

የግል መቼት ለመጠየቅ 

QCQC
11

የጥሪ ማሳመሪያ መቼት ለማጥፋት

DC የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

DC1 የጥሪ ማሳመሪያ መለያ ቁጥር

12

አገልግሎቱን በጊዜያዊነት ለማቋረጥ

DAC

DAC1
13

በጊዜያዊነት የተቋረጠውን መልሶ ለማስጀመር

ACAC1

14

አገልግሎቱን ለማቋረጥ

U

U1

  • ሁሉም የቅድመ ክፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ሞባይል ተጠቃሚዎች ለአገልግሎቱ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • ደንበኞች ለመደበኛ እንዲሁም ለደዋይ ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በተመሳሳይ ጊዜ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
  • የጥሪ ማሳመሪ አገልግሎት 822 ላይ የድምፅ ጥሪ በማድረግ, *822# በመደወል እንዲሁም በድረ ገፃችን https://www.crbt.et ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • የጥሪ ማሳመሪያ ተጠቃሚ ላልሆነ ደንበኛ የመረጡትን የጥሪ ሙዚቃ ገዝተው በስጦታ ለመላክ ከፈለጉ በተጨማሪ የሚቀበለውን ደንበኛ የአንድ ጊዜ ወርሃዊ መመዝገቢያ መክፈል ይጠበቅብዎታል፡፡ ስጦታው የደረሰው ደንበኛ ለአገልግሎቱ መመዝገብ እንደሚፈልግ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በአንድ ሰዓት ውስጥ ምላሽ መስጠት የሚጠበቅበት ሲሆን ከምዝገባው በኋላ የተበረከተለት የጥሪ ሙዚቃ የሚደርሰው ይሆናል፡፡
  • የጥሪ ማሳመሪያ ለመረጡት ደንበኛ ወይም ደንበኞች ለመረጡት ሙዚቃ በመክፈል በአንድ ጊዜ መላክ ይችላሉ፡፡

·         ወደሌሎች ደንበኞች ሲደውሉ ሰምተው ለራስዎ የፈለጉትን የጥሪ ማሳመሪያ ለመጠቀም ስልኩ ሳይነሳ (*) ምልክት በመጫን በስልክዎ የሚላክልዎትን የጥሪ ማሳመሪያው የመለያ ቁጥር ወደ 822 በመላክ የራስዎ ማድረግ ይችላሉ፡፡ የጥሪ ማሳመሪያው ተጠቃሚው ሌሎች ደንበኞች ጥሪውን እንዳይቀዱበት የማገድ መብት አለው፡፡·         ማንኛውም ደንበኛ ሲመዘገብ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጫነው ጥሪ መቀዳት የማይቻል ሲሆን ሌሎች ተጠቃሚ ደንበኞች ከመጀመሪያው ጥሪ ውጪ የቀየሩትን ማንኛውም ጥሪ ሰምተው ከወደዱት የራስዎ ማድረግ ይችላሉ፡፡

  • ለአገልግሎቱ እንደተመዘገቡ የመጀመሪያው ጥሪ በነፃ የሚጫን ሲሆን በማንኛውም ጊዜ አዲስ ጥሪ መቀየር ይቻላል፡፡
  • ደንበኞች የገዟቸው እስከ 20 የሚደርሱ ጥሪ ማሳመሪያዎች በግል ማህደራቸው የሚቀመጡ ሲሆን በማንኛውም ጊዜ መርጠው ከማህደራቸው ሊያጠፏቸው ይችላሉ፡፡
  • ደንበኞች በጊዜያዊነት የጥሪ ማሳመሪያ ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን በግል ማህደራቸው የተቀመጡት ጥሪ ማሳመሪያዎች ሳይጠፉባቸው በድጋሚ ማስጀመር ይችላሉ፡፡
  • ደንበኞች ወርሃዊ ኪራይ መክፈል የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህን ለማድረግ በቂ ሂሳብ ከሌላቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲመዘገቡ የሚደረገው ነባር የጥሪ ማሳመሪያ የሚሰማ ሲሆን ኪራዩ ከ7 ቀናት በኋላም የማይከፈል ከሆነ አገልግሎቱ በጊዜያዊነት ይታደገዳል፡፡ ነገር ግን ደንበኞች ከ15 ቀናት በኋላ ወርሃዊ ክፍያውን መፈፀም ካልቻሉ አገልግሎቱ እንዲቋረጥ ይደረጋል፡፡
  • ደንበኞች በማንኛውም ጊዜ አገልግሎቱን ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን በድጋሚ አገልግሎቱን ለማግኘት ሲፈልጉ እንደ አዲስ ደንበኛ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡