መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት

ያልተገደበ የቴሌ ቢዝነስ ፋይበር ኢንተርኔት አገልግሎት ለድርጅትዎ ይጠቀሙ! ተጨማሪ የመደበኛ ስልክ አገልግሎትንም አካቶ ቀርቧል፡፡

መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት ለድርጅትዎ

እጅግ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ወሩን ሙሉ ያለገደብ የሚያስጠቅም፣ በኮፐር እና ፋይበር አማራጮች ከ 3 ሜጋ ቢትስ በሰከንድ ፍጥነት ጀምሮ የቀረበ ነው፡፡

ነባሩ የፍጥነት መጠን በሰከንድ

የተሻሻለው የፍጥነት መጠን

ወርሃዊ ኪራይ በብር

1 ሜጋ ቢትስ 

2 ሜጋ ቢትስ 

709

2 ሜጋ ቢትስ 

3 ሜጋ ቢትስ 

999

3 ሜጋ ቢትስ 

4 ሜጋ ቢትስ 

1,249

4 ሜጋ ቢትስ 

5 ሜጋ ቢትስ 

1,560

5 ሜጋ ቢትስ 

6 ሜጋ ቢትስ 

1,865

6 ሜጋ ቢትስ 

7 ሜጋ ቢትስ 

2,155

7 ሜጋ ቢትስ 

8 ሜጋ ቢትስ 

2,465

8 & 9 ሜጋ ቢትስ 

9 ሜጋ ቢትስ 

2,750

10 ሜጋ ቢትስ 

11 ሜጋ ቢትስ 

3,350

11 & 12 ሜጋ ቢትስ 

12 ሜጋ ቢትስ 

3,650

15 & 16 ሜጋ ቢትስ 

16 ሜጋ ቢትስ 

4,850

17 ሜጋ ቢትስ 

18 ሜጋ ቢትስ 

5,440

20 ሜጋ ቢትስ 

20 ሜጋ ቢትስ 

5,900

22 ሜጋ ቢትስ 

22 ሜጋ ቢትስ 

6,400

25 ሜጋ ቢትስ 

25 ሜጋ ቢትስ 

7,200

27 ሜጋ ቢትስ 

28 ሜጋ ቢትስ 

7,900

28 & 30 ሜጋ ቢትስ 

30 ሜጋ ቢትስ 

8,400

35 ሜጋ ቢትስ 

38 ሜጋ ቢትስ 

10,600

38 & 40 ሜጋ ቢትስ 

40 ሜጋ ቢትስ 

11,100

45 ሜጋ ቢትስ 

50 ሜጋ ቢትስ 

13,600

50 ሜጋ ቢትስ 

60 ሜጋ ቢትስ 

15,100

60 ሜጋ ቢትስ 

70 ሜጋ ቢትስ 

17,600

70,75 & 80 ሜጋ ቢትስ 

80 ሜጋ ቢትስ 

20,100

90 & 100 ሜጋ ቢትስ 

100 ሜጋ ቢትስ 

25,000

110 & ሜጋ ቢትስ 

120 ሜጋ ቢትስ 

30,000

150 & 160 ሜጋ ቢትስ 

160 ሜጋ ቢትስ 

40,000

180 & 200 ሜጋ ቢትስ 

200 ሜጋ ቢትስ 

50,000

225 & 250 ሜጋ ቢትስ 

250 ሜጋ ቢትስ 

62,000

260 & 300 ሜጋ ቢትስ 

300 ሜጋ ቢትስ 

74,200

400 & 450 ሜጋ ቢትስ 

450 ሜጋ ቢትስ 

110,600

500 & 600 ሜጋ ቢትስ 

600 ሜጋ ቢትስ 

146,700

800 ሜጋ ቢትስ 

800 ሜጋ ቢትስ 

195,400

900 & 1024 ሜጋ ቢትስ 

1024 ሜጋ ቢትስ 

250,000

2048 ሜጋ ቢትስ 

2048 ሜሜጋ ቢትስ 

500,000

ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ ለድርጅት ደንበኞች

ፍጥነት በሰከንድ

የበፊት ዋጋ በብር

አዲስ ዋጋ በብር (ተጨማሪ አገልግሎት ያላካተተ)

ተጨማሪ አገልግሎት ያካተተ

4 ሜጋ ቢትስ

1,249

999

ለ3 ወራት በቅድሚያ ነፃ ተጠቅመው በየወሩ ተጨማሪ 100 ብር በመክፈል የመደበኛ ስልክ ጥቅል ያገኛሉ

8 ሜጋ ቢትስ

2,465

2,155

 

10 ሜጋ ቢትስ

3,050

2,465

·     ከተማ ውስጥ 1200 ደቂቃ

20 ሜጋ ቢትስ

5,900

4,850

·     ከከተማ ወደ ከተማ 400 ደቂቃ

30 ሜጋ ቢትስ

8,400

7,200

·     ከመደበኛ ወደ ሞባይል: 300 ደቂቃ

60 ሜጋ ቢትስ

15,100

11,100

 

100 ሜጋ ቢትስ

25,000

17,600

ለ3 ወራት በቅድሚያ ነፃ ተጠቅመው

200 ሜጋ ቢትስ

50,000

35,000

በየወሩ ተጨማሪ 250 ብር በመክፈል የመደበኛ ስልክ ጥቅል ያገኛሉ

300 ሜጋ ቢትስ

74,200

52,200

 

500 ሜጋ ቢትስ

110,600

86,000

·     ያልተገደበ ጥሪ ወደ መደበኛ ስልክ

1 ጊጋ ቢትስ

250,000

175,000

·     ከመደበኛ ወደ ሞባይል: 1000 ደቂቃ

 

ከ 1 ጊጋ ቢትስ በላይ ለሆነ ፍጥነት ማመልከት ለሚፈልጉ የዋጋ ስሌት

  • = 1 ጊጋ ቢትስ ዋጋ +162.76*(-1024)
  • የሚፈልጉት የፍጥነት አገልግሎት ተ.እ.ታን ያካተተ ዋጋ ይሆናል፡፡
  • የሚፈልጉት የፍጥነት አይነት ነው፡፡
  • 76 የሚለቅ ቁጥር የማይለዋወጥ የሜጋ ቢትስ በሰከንድ ዋጋ ነው፡፡
  • የሚፈልጉት ፍጥነት ፎርሙላው ላይ አስገብተው ሲጠቀሙ በሜጋ ቢትስ በሰከንድ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • 1024 የሚለው የማይለዋወጥ ቁጥር ከ1 ጊጋ ቢትስ በሰከንድ ጋር እኩል ነው፡፡

    • The minimum FBB Internet access speed for Enterprise customers shall start at 2Mbps.
    • There will be no new sales for 1 Mbps FBB internet access speed.
    • For new sales the access speed will be as per the above price and access speed list specified.
    • The customer shall have the right to choose and pay upfront fully or on Installment basis.
    • For new FBB Internet subscription, LMT and FBB Internet modems/CPEs shall be paid with installments basis up to 1 year (12 months).
    • When mapping is done for existing customer access speed upgrade:
    • If there is media change from Copper to Fiber or from EPON to GPON, the change shall be managed with the required resource without any additional payment from customer side.
    • If the customer requests downgrade, it will be free of charge for LMT, but the existing modem/access device at the customer premise shall be used for the down grading purpose.
    • If a customer needs to change the Modem/CPE the customer shall buy the CPE/Model at the prevailing price with installment basis or upfront payment modality.
    • Speeds that are not availed for new sales shall be disabled for new connection.
    • All subscribers with 1 Mbps access speed should be upgraded to 2Mbps from the back and all other access speeds shall be upgraded as per the mapping list.
    • FBB Internet subscribers will be upgraded to a higher access speed with their current budget, that is either equal or lower than the monthly rent the customer is paying.
    • Subscription, reconnection, name change, ownership change & line shifting/relocation fees shall be free.
    • For more than 1Gbps access speed price, the price of the requested speed shall be using the below formula:
    • Y= 1Gbps price + 240(N-1024)
    • Where Y is the price of the required access speed
    • N: The requested access speed.
    • The constant 240 is a per Mbps price.
    • Requested access speed shall be entered in Mbps in the above formula.
    • The tariff is VAT inclusive.
    • The new price shall be applicable since March 01, 2022

Fixed Broad Band Internet for SOHO (Small Office Home Office)

Register for the unique Unlimited Fixed Broadband offers available for your small business.

ፍጥነት በሰከንድዋጋ በብርአገልግሎቱን ማግኛ
3 ሜጋ ቢትስ499ኮፐር
4 ሜጋ ቢትስ699 
6 ሜጋ ቢትስ899 
5 ሜጋ ቢትስ725ፋይበር
8 ሜጋ ቢትስ979 
10 ሜጋ ቢትስ1,179 
20 ሜጋ ቢትስ2200 
50 ሜጋ ቢትስ4,319 

  • ለባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አዲስ የሚያመለክቱ ደንበኞች ማግኘት የማይቻልበት ሁኔታ ካልኖረ በስተቀር አገልግሎቱን በፋይበር ብቻ የሚቀርብላቸው ይሆናል፡፡
  • ነባር የባለ 2 ሜጋ ቢትስ፣ 3 ሜጋ ቢትስ፣ 4 ሜጋ ቢትስ፣ 5 ሜጋ ቢትስ እና 6 ሜጋ ቢትስ ተጠቃሚ ደንበኞች አገልግሎቱን የማግኛ ዘዴ (ኮፐር/ፋይበር) ሳይለወጥ ወደ ተሻሻለ አዲስ የፍጥነት አማራጮች የሚዘዋወሩ ሲሆን ነባር 7 ሜጋ ቢትስ ተጠቃሚ ደንበኞች ግን በፊት የሚጠቀሙት ኮፐር ከነበረ አቅርቦቱ ካለ ወደ ፋይበር የሚቀየርላቸው ይሆናል፡፡
  • 10 ጊጋ ቢትስ የፍጥነት አማራጭ ሲጠቀሙ የነበሩ ነባር ደንበኞች ምንም ዓይነት የዋጋ እና የፍጥነት ማሻሻያ ያልተደረገ በመሆኑ እንደበፊቱ አገልግሎት ማግኘታቸው የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡
  • የፋይበር ኮምቦ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሚሆኑ ደንበኞች የመደበኛ ስልክ የመመዝገቢያ እና ወርሃዊ የአገልግሎት ኪራይ ላይ ለውጥ አልተደረገም፡፡
  • የአገልግሎቱ ነባር ተጠቃሚዎች ወደ ተሻሻላው የፍጥነት አማራጭ በሚያድጉበት ጊዜ አገልግሎቱን የሚያገኙበት መንገድ ከኮፐር ወደ ፋይበር መቀየር ካለበት አስፈላጊውን ወጪ በራሳቸው መሸፈን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በአነስተኛ ንግድ እና አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ደንበኞች 8 ሜጋ ቢትስ እና ከዚያ በላይ ለሆነ ፍጥነት ሲያመለክቱ አገልግሎቱን ማግኘት የማይቻልበት ሁኔታ ካልኖረ በስተቀር በፋይበር ብቻ የሚቀርብላቸው ይሆናል፡፡
  • የኢንተርኔት አገልግሎቱን በኮፐር ማቅረብ የማይቻል መሆኑ ከታመነበት የ3 ሜጋ ቢትስ፣ 4 ሜጋ ቢትስ እና 6 ሜጋ ቢትስ የፍጥነት አማራጮች በፋይበር የሚቀርቡበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል፡፡
  • የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት በፋይበር የሚጠቀሙ በአነስተኛ ንግድ እና አገልግሎት የተሰማሩ ደንበኞች ተጨማሪ የመደበኛ ስልክ ጥቅል እንዲካተትላቸው በመጠየቅ መጠቀም ይችላሉ፡፡
  • ደንበኞች የሚጠቀሙበትን ፍጥነት ለማሳደግ ወይም ዝቅ ማድረግ የሚችሉት ከተሻሻሉት የፍጥነት አማራጮች ውስጥ ነው፡፡
  • ድርጅቶች ተጨማሪ የመደበኛ ስልክ ጥቅል አገልግሎት ለ3 ወራት በነፃ የሚያገኙ ሲሆን ከዛ በኋላ ግን በቋሚነት አገልግሎቱን ለማግኘት ቀድመው ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ነባር የድርጅት እና በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ደንበኞች የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
  • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካተቱ ናቸው፡፡

  • Subscription is free.
  • Customers shall present a valid business license trade registration upon subscription.
  • Only customers that show capital Birr 10,000 or less will be eligible for the SOHO FBB internet offer.
  • Existing sales policy related to the segment remain intact.
  • CPE and LMT related business rules remain the same.
  • Existing Customers (those subscribed to other FBB offers) can change their offer to the new SOHO FBB internet offer for free.

ደብሊው ቲ ቲ ኦ

የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ኔትወርክን መሰረት ያደረገ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ተደራሽ ባልሆነባቸው ቦታዎች ለግለሰብ ደንበኞች የቀረበ አማራጭ ገመድ አልባ የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ነው፡፡

የአገልግሎቱ ጥቅሞች

  • ከፍተኛ ፍጥነት ያለው
  • አገልግሎቱን በፍጥነት ማግኘት ይችላሉ
  • ብልሽት ከገጠመ በቀላሉ የሚስተካከል

በአጠቃቀም መጠን

ጥቅል ዋጋ በብር
100 ጂቢ
700
150 ጂቢ
749

ፍጥነትን መሰረት ያደረገ ወርሃዊ ያልተገደበ ጥቅል (እስከ 53% የዋጋ ቅናሽ)

ፍጥነት በሰከንድ ዋጋ በብር ፍትሃዊ አጠቃቀም ተግባራዊ የሚደረግበት የዳታ መጠን ፍትሃዊ የአጠቃቀም ፍጥነት
4 ሜጋ ቢትስ
999
200 ጂቢ
2 ሜጋ ቢትስ
6 ሜጋ ቢትስ

2,480  1,399

500 ጂቢ
3 ሜጋ ቢትስ
10 ሜጋ ቢትስ

3,500 1,899

800 ጂቢ
4 ሜጋ ቢትስ
20 ሜጋ ቢትስ

6,780 3,399

1400 ጂቢ
6 ሜጋ ቢትስ
30 ሜጋ ቢትስ

9,660  4,499

2000 ጂቢ
8 ሜጋ ቢትስ
ፍጥነት በሰከንድ ዋጋ በብር
6 ሜጋ ቢትስ

2,480  1,399

10 ሜጋ ቢትስ

3,500 1,899

20 ሜጋ ቢትስ

6,780 3,399

30 ሜጋ ቢትስ

9,660  4,499

  • አገልግሎቱ ለድርጅት ደንበኞች ብቻ በድህረ ክፍያ አማራጭ የቀረበ ነው፡፡
  • የፊክስድ ብሮድባንድ ኔትወርክ ባልተዳረሰባቸው እና የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ኔትወርክ ሽፋን ግን ባላቸው አካባቢዎች ለደንበኞች ተደራሽ እንዲሆን የታሰበ አገልግሎት ነው፡፡
  • ፍትሃዊ የዳታ አጠቃቀም ፖሊሲ የሚተገበረው የፍጥነት መጠንን መሰረት ባደረገው አማራጭ ላይ ሲሆን ገደብ እስከተጣለበት መጠን ድረስ በተመዘገቡት ፍጥነት መሰረት የሚገለገሉ ሲሆን ከዛ በላይ ሲሆን ግን የፍጥነት መጠኑ ከነበረበት ዝቅ ብሎ ደንበኞች እንዲገለገሉ ይደረጋል፡፡ ፍትሃዊ የዳታ አጠቃቀም ፖሊሲ የአጠቃቀም መጠንን መሰረት ባደረገው አማራጭ ላይ እና ቪ.ፒ.ኤን አገልግሎት ላይ አይሰራም፡፡
  • የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ገመድ አልባ የብሮድባንድ አገልግሎት የሚጠቀሙበት ሲም ካርድ ለዳታ/ኢንተርኔት አገልግሎት ብቻ የሚሰጥ መሆን አለበት፡፡
  • አገልግሎቱ ለድርጅቶች ብቻ የሚያገለግል በመሆኑ አገልግሎቱን የሚያስጠቅመው ሲም ካርድ ከአንድ ሞደም ጋር የተሳሰረ እንዲሁም አገልግሎቱ የሚያገኙበት ቦታ መጀመሪያ በተመዘገቡበት የቢሮ አድራሻ ብቻ እንዲሆን የተገደበ ነው፡፡ ደንበኞች የቦታ ለውጥ ለማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  • የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ገመድ አልባ ብሮድባንድ የሚያስጠቅመው ሞደም ደንበኞች በመረጡት የአከፋፈል ዘዴ ማለትም በ12 ወራት የክፍያ አማራጭ ወይም በቅድሚያ ሙሉውን በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

  • ሁሉም የጥቅል ዋጋዎች በየወሩ የሚከፈልባቸው ሲሆን አገልግሎቱ በቋሚነት በየወሩ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
  • ደንበኞች የገዙትን ወርሃዊ ጥቅል ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ ወደፈለጉት ማሳደግ ወይም እንዲቀነስላቸው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • የወሩ የመጀመሪያ ቀን ካለፈ በኋላ ደንበኞች ሲመዘገቡም ሆነ አገልግሎት ሲያቋርጡ የሚጠበቅባቸው የአገልግሎት ክፍያ የሚሰላው ለተጠቀሙበት ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
  • ሁሉም ክፍያዎች ተ.እ.ታን ያካተቱ ናቸው፡፡

መደበኛ ገመድ አልባ ኢንተርኔት

Fixed wireless broadband internet is a service with wireless access but fixed in a certain location. We have been providing Fixed Wireless Broadband internet service in different options i.e Aironet and VSAT.

Fixed wireless broadband signals are broadcasted from a wireless base station to a receiver. The receiver is usually a fixed aerial, antenna or dish device which you mount on your building in a similar manner to a satellite dish. There needs to be a clear line of sight between the base station and the receiver for the service to work.

Telecom Service Via Satellite (VSAT)

Telecom Service Via Satellite (VSAT)

  • The service enables you to reliably transfer data, video, and voice via satellite. The services are availed through broadband.
  • Offers connectivity for rural telecom, school net, Wereda-net, Agri-net, distance learning, telemedicine, as well as a host of corporate and government Companies.
  • Is mainly provided where the territorial network is not available or as a backup.

Benefits of VSAT

 

  • Best alternative when there’s no wired network.
  • Reliable backup link for wired broadband
  • Ability to handle Voice, Video and Data 
  • Flexibility
  • Reliability
  • Accessibility
  • Availability

UP to
31%
Discount

ቪሳት ታሪፍ

Access Speed

Previous monthly rent

Price in Birr

Revamped MONTHLY RENT

Price in Birr

512 Kbs --Upgraded to 1 Mbs
1 Mbs14,73510,186.16
2 Mbs20,62915,279.24
4 Mbs28,88025,465.40
5 Mbs31,76826,891.46
10 MbsNEW44,004.21
20 MbsNEW58,672.28
30 MbsNEW71,303.12

Subscription Fee: 41,922.50 Birr 39,234.49 Birr

  • Voice only service can’t be offered
  • Maximum of 6 voice channels is provided to one customer
  • All spare part replacement and maintenance service will covered by ethio telecom
  • All prices are VAT inclusive

Government Projects Discount

Projects Discount %
School Net 50%
Woreda Net 8%
Health Net 8%

Tips:

  • Discount will be applied on the existing unlimited enterprise fixed BB internet and VPN services