ልዩ የተማሪዎች ጥቅል

ከ100% ስጦታ ጋር

Responsive Table with Bootstrap Cards
ወርኃዊ የጥቅል ዐይነት ዋጋ የጥቅል መጠን ስጦታ
ወርኃዊ የድምፅ ጥቅል 34 ብር 195 ደቂቃ + 100 መልእክት 195 ደቂቃ
ወርኃዊ የዳታ ጥቅል 35 ብር 1 ጊባ + 100 መልእክት 1 ጊባ
ወርኃዊ 77 ብር 2 ጊባ + 110 መልእክት 2 ጊባ
ወርኃዊ 189 ብር ያልተገደበ የሌሊት ዳታ
ወርኃዊ የድምፅ + ዳታ ጥቅል 64 ብር 365 ደቂቃ + 1 ጊባ + 150 መልእክት 365 ደቂቃ
የድምፅ ጥቅል
ዋጋ 34 ብር
የጥቅል መጠን 195 ደቂቃ + 100 መልእክት
ስጦታ 195 ደቂቃ
የዳታ ጥቅል (1)
ዋጋ 35 ብር
የጥቅል መጠን 1 ጊባ + 100 መልእክት
ስጦታ 1 ጊባ
የዳታ ጥቅል (2)
ዋጋ 77 ብር
የጥቅል መጠን 2 ጊባ + 110 መልእክት
ስጦታ 2 ጊባ
የዳታ ጥቅል (3)
ዋጋ 189 ብር
የጥቅል መጠን ያልተገደበ የሌሊት ዳታ
የድምፅ + ዳታ ጥቅል
ዋጋ 64 ብር
የጥቅል መጠን 365 ደቂቃ + 1 ጊባ + 150 መልእክት
ስጦታ 365 ደቂቃ
  • የመሰናዶ፣ ኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በምትማሩበት የትምህርት ተቋም ባስመዘገባችሁት የሞባይል ቁጥር አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ!
  • ከትምህር ተቋማት ባገኘነው ዝርዝር መሠረት ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ከተመዘገበ ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# መግዛት ይችላሉ!
  • ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ካልተመዘገበ ወይም ጥቅሎቹን መግዛት ካልቻሉ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን በመቅረብ መመዝገብ እና መግዛት ይችላሉ፡፡
  • በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡

እንኳን ወደ ትምህርት ገበታዎ በደኅና ተመለሱ!

2 ጊ.ባ ዳታ ለፌስቡክ፣ ዩቲዩብና ቴሌግራም
በ50 ብር ብቻ
በቴሌብር ያገኙታል!