ረጅም የቆይታ ጊዜ የሞባይል ጥቅል

የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅል ከነፃ 2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር ለድርጅትዎ በልዩነት የቀረበ !

የ1 ዓመት የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅል ነፃ 2ኛ ደረጃ ዶሜን ለ1 ዓመት

Free2nd level domain name for 1 year

የ2 ዓመት የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅል

Free2nd level domain name for 2 year

 • ይህ አገልግሎት ለድርጅት ደንበኞች በልዩነት የቀረበ አገልግሎት ነው፡፡
 • አገልግሎቱን በተናጠል ወይም በጅምላ መግዛት ይቻላል፡፡
 • ሁሉም የ3ጂ/4ጂ/5ጂ ኔትወርክ ቅድመ ከፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ሞባይል ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
 • ከአገልግሎት ጊዜው ከማብቃቱ በፊት ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ ከታች በተጠቀሱት ዋጋ የሚጠቀሙ ይሆናል፡፡
  • ዳታ እና የፅሁፍ መልዕክት 8 ሣንቲም በሜ.ባ
  • የድምፅ 25 ሣንቲም በደቂቃ
  • ወደሌላ ኔትወርክ ለመደወል 75 ሣንቲም በደቂቃ ይሆናል፡፡
 • የድህረ ክፍያ አገልግሎት ደንበኞች ከወርሃዊ የአገልግሎት ኪራይ ክፍያ ነፃ ናቸው፡፡
 • ሌሎች የሞባይል ጥቅል ደንብና ሁኔታዎች ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
 • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታ ያካትታሉ፡፡