የማለዳ ጥቅል

የማለዳ ጥቅል

ከማለዳ 12፡00 ጀምሮ እስከ ጠዋቱ 2፡59 ድረስ የሚያገለግል

  • አገልግሎቱን ከላይ በተጠቀሰው 3 ተከታታይ ሰዓታት ውስጥ መጠቀም ይቻላል፡፡
  • ደንበኞች በቀን በማንኛውም ሰዓት አገልግሎቱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን መጠቀም የሚችሉት ከማለዳው 12፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡59 ድረስ ብቻ ነው፡፡