የሞባይል ዳታ ጥቅል
የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል በመጠቀም ይደሰቱበት!!

ከቀረቡት የሞባይል ኢንተርኔት/የዳታ ጥቅል አማራጮች መካከል መርጠው በቅናሽ ዋጋ ገዝተው ይጠቀሙ!

በማይ ኢትዮቴል፣ በቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ ወይም *999# ላይ በመደወል ለራስዎም ይግዙ፤ ለወዳጆችዎም በስጦታ ያበርክቱ

Mobile Data Package 3
ዕለታዊ የዳታ ጥቅል
 • 35 ሜ.ባ/ 3 ብር
 • 75 ሜ.ባ/ 5 ብር
 • 200 ሜ.ባ/ 12 ብር
 • 500 ሜ.ባ/ 25 ብር
ሣምንታዊ የዳታ ጥቅል
 • 3oo ሜ.ባ/ 24 ብር
 • 600 ሜ.ባ/ 38 ብር
 • 1 ጊ.ባ/ 49 ብር
 •  
ወርሃዊ የዳታ ጥቅል
 • 5oo ሜ.ባ/ 35 ብር
 • 1 ጊ.ባ/ 50 ብር
 • 2 ጊ.ባ/ 200 ብር
 • 4 ጊ.ባ/ 175 ብር
 • 10 ጊ.ባ/ 379 ብር
 • 20 ጊ.ባ/ 549 ብር
 • 50 ጊ.ባ/ 799 ብር
 • 100 ጊ.ባ + ያልተገደበ የፅሁፍ መልዕክት/ 849 ብር
የሌሊት የዳታ ጥቅል
 • 7o ሜ.ባ/ 3 ብር
 • 160 ሜ.ባ/ 5 ብር
 • 300 ሜ.ባ/ 7ብር
 •  
 •  

ተጨማሪ ማብራሪያ

 • ከአገልግሎት ማብቂያ ጊዜ በፊት ጥቅሉ ካለቀብዎ 9 ሣንቲም በሜ.ባ መጠቀም ይችላሉ፡፡