የምርጫዬ ጥቅል አገልግሎት

የራስዎትን ጥቅል ይፍጠሩ

ያሻዎትን የድምጽ የዳታና የ አጭር ጽሁፍ በማቀናጀት የራስዎን ጥቅል ይፍጠሩ።

premium unlimited 2

የእራስዎን ጥቅል በቀላሉ እንዴት መፍጠር ይቻላል

የምርጫዬ ጥቅል ለመጠቀም የሚከተሉት መመሪያ:

  • የማይ ኢትዮቴል መተግበሪያን በመክፈት “የምርጫዬ ጥቅል” የሚለውን ይጫኑ
  • ለራስዎ ለመግዛት ወይም ለሌሎች በስጦታ ለማበርከት እንደፈለጉ ይምረጡ
  • የሚፈልጉትን የድምፅ፣ የዳታ እንዲሁም የአጭር መልዕክት መጠን ያስገቡ፡፡ የሂሳብ መጠኑን በማየት “ለመግዛት” የሚለውን ይምረጡ፡፡
  • የመረጡትን የጥቅል መጠን እና ዋጋውን በመመልከት “አረጋግጥ” የሚለውን ይጫኑ፡፡