የስልክ ቀፎዎችና ሌሎች መሳሪያዎች

ኦርጂናል ቀፎዎችን ከዋስትና ጋር ይግዙ ፣ አቅራቢያዎ ያለ የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ይጎብኙ!

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ13

ዋጋ፡ 16,765 ብር

የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ13 መገለጫ
ኔትወርክ:2ጂ/3ጂ/4ጂ/ኤልቲኢ አድቫንስድ
ፕሮሰሰር:ኦክታ ኮር 2.0 ጊጋ ኸርዝ
ሜሞሪ:4ጂቢ ራም/ 64ጂቢ ሮም
ሲም ካርድ:ሁለት የሚቀበል
ባትሪ:

5000 ሚሊ አምፕ አወር

የኋላ ካሜራ:50 ሜጋ ፒክስል +5 ሜጋ ፒክስል +2 ሜጋ ፒክስል +2 ሜጋ ፒክስል
የፊት ካሜራ:8 ሜጋ ፒክስል
  

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ23

ዋጋ: 18,565 ብር

የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ23 መገለጫ
ባትሪ:

5000 ሚሊ አምፕ አወር

ኔትወርክ:2ጂ/3ጂ/4ጂ-ኤልቲኢ
ስክሪን:6.6 ኢንች
ሲም ካርድ፡ሁለት የሚቀበል
ፕሮሰሰር:ኦክታ ኮር 2.4 ጊጋ ኸርዝ
ሜሞሪ:2ጂቢ ራም/ 32ጂቢ ሮም
የኋላ ካሜራ:50 ሜጋ ፒክስል+5 ሜጋ ፒክስል+2 ሜጋ ፒክስል+2ሜጋ ፒክስል
የፊት ካሜራ:8 ሜጋ ፒክስል

 

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ33

ዋጋ: 26,375 ብር

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ33
ኔትወርክ:2ጂ/3ጂ/ኤልቲኢ/5ጂ
ስክሪን:6.4 ኢንች ሱፐር አሞልድ
ሜሞሪ:
 • 6 ጂቢ ራም/
 • 128 ጂቢ ሮም
ሲም ካርድ:ሁለት ሲም የሚቀበል
የኋላ ካሜራ:

48 ሜጋ ፒክስል+ 8 ሜጋ ፒክስል+5 ሜጋ ፒክስል+ 2 ሜጋ ፒክስል

የፊት ካሜራ:13 ሜጋ ፒክስል+
ፕሮሰሰር:ኦክታ ኮር 2.4 ጊጋ ኸርዝ
ባትሪ:

5000 ሚሊ አምፕ አወር,25ዋት ፈጣን ቻርጅ የሚቀበል

ሰክዩርድ:

የመጨረሻ ምርጥ ስማርት ስልክ (High-end Smartphone)

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ53

ዋጋ: 32,995 ብር

የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ53 መገለጫ
ኔትወርክ:2ጂ/3ጂ/ኤልቲኢ/5ጂ
ፕሮሰሰር:ኦክታ ኮር 2.4 ጊጋ ኸርዝ
ሜሞሪ:8 ጂቢ ራም/ 128 ጂቢ ሮም
ሲም ካርድ:ሁለት ሲም የሚቀበል
ባትሪ:

5000 ሚሊ አምፕ አወር

የኋላ ካሜራ፡64 ሜጋ ፒክስል + 12 ሜጋ ፒክስል +5 ሜጋ ፒክስል + 5 ሜጋ ፒክስል
የፊት ካሜራ:32 ሜጋ ፒክስል
ስክሪን:6.5 ኢንች ሱፐር አሞልድ

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ22 አልትራ መገለጫ
ባትሪ:

5000 ሚሊ አምፕ አወር, 25 ዋት ፈጣን ቻርግ,  15 ዋት ዋየርለስ ቻርግ፣ 4.5 ሪቨርስ ዋየርለስ ቻርጅ የሚቀበል

ኔትወርክ:2ጂ/3ጂ/ኤልቲኢ/5ጂ
ስክሪን:6.5 ኢንች
ሲም ካርድ:ሁለት የሚቀበል
ፕሮሰሰር:ኦክታ ኮር 3.0 ጊጋ ኸርዝ
ሜሞሪ:12 ጂቢ ራም/ 256 ጂቢ ሮም
የኋላ ካሜራ:108 ሜጋ ፒክስል + 10 ሜጋ ፒክስል +10 ሜጋ ፒክስል + 12 ሜጋ ፒክስል
የፊት ካሜራ:40 ሜጋ ፒክስል

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ22 አልትራ
ኔትወርክ:2ጂ/3ጂ/ኤልቲኢ/5ጂ
ስክሪን:6.1 ኢንች
ሜሞሪ:
 • 8 ጂቢ ራም/
 • 256 ጂቢ ሮም
ሲም ካርድ:ሁለት የሚቀበል
የኋላ ካሜራ:50 ሜጋ ፒክስል + 10 ሜጋ ፒክስል +12 ሜጋ ፒክስል
የፊት ካሜራ:10 ሜጋ ፒክስል
ፕሮሰሰር:ኦክታ ኮር 3.0 ጊጋ ኸርዝ
ባትሪ:

3700 ሚሊ አምፕ አወር, 25 ዋት ፈጣን ቻርግ,  15 ዋት ዋየርለስ ቻርግ፣ 4.5 ሪቨርስ ዋየርለስ ቻርጅ የሚቀበል

ሰክዩርድ:

የመጨረሻ ምርጥ ስማርት ስልክ (High-end Smartphone)

4ጂ ኤልቲኢ አድቫንስድ ዳታ (Cat 7+)

የማውረድ/የመጫን ፍጥነት

 • የማውረድ አቅም: 400 ሜጋ ቢትስ በሰከንድ
 • የመጫን አቅም: 159 ሜጋ ቢትስ በሰከንድ
 • ፍሪኩዌንሲ ባንድ: ሁለት ባንድ (2.4 ጊጋ ኸርዝ and 5 ጊጋ ኸርዝ)
 • እስከ 64 ተጠቃሚዎችን ማስጠቀም የሚችል

በሚስጥር ቁጥር የሚጠበቅ

1xሲም እና ዩሲም ካርድ የሚቀበል

የኃይል፣ የኔትወርክ ጥራት ወዘተ….የሚያሳዩ የተለያዩ ጠቋሚ ምልክቶች ያለው፡፡

 • ቮይስ ኦቨር ኤልቲኢ/ቮይስ ኦቨር አይፒ
 • አርጄ-45 ኢንተርፌስ ለዳታ
 • አርጄ-11 ኢንተርፌስ ለድምፅ
 • የውጭ አንቴና ያለው