ሞባይል ድምጽ ጥቅል

በሞባይል ድምጽ ጥቅል አገልግሎታችን ዘና ይበሉ!

ካሉን ብዙ የሞባይል ጥቅል አማራጮች አንዱን በቅናሽ ይምረጡ .

ማይ ኢትዮ ቴል ወይም ቴሌብርን ወይም *999# ተጠቅመው ለራሶም ይግዙ ለወዳጅ ዘመድዎም ይላኩ

 

እለታዊ ሞባይል
የድምጽ ጥቅል

ለ24 ሳዓት የሚቆይ

ሳምንታዊ ሞባይል
የድምጽ ጥቅል

ለ 7 ቀን የሚቆይ

ወርሃዊ ሞባይል
የድምጽ ጥቅል

ለ 30 ቀን የሚቆይ

የማታ
የድምጽ ጥቅል

ከምሽቱ 11 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት የሚቆይ