ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅል

ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል ጥቅል

 

የኛን ፕሪሚየም ያልተገደበ የሞባይል አገልግሎት በመጠቀም ከገደብ በላይ ይደሰቱ!

ሣምንታዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
300 Birr
 • ሣምንታዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
999 Birr
 • ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል
ወርሃዊ ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል
599 Birr
 • ወርሃዊ ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል
ወርሃዊ ያልተገደበ የድምጽ+ የዳታ ጥቅል
1,299 Birr
 • ወርሃዊ ያልተገደበ የድምጽ+ የዳታ ጥቅል

 • አገልግሎቱን በማይ ኢትዮቴል፣ ቴሌብር፣ ኢትዮ ገበታ *999# እንዲሁም በሽያጭ ማዕከሎቻችን ያገኙታል፡፡
 • የዳታ ብቻ ጥቅል አገልግሎት ለግለሰብ እንዲሁም ለድርጅት ደንበኞች የቀረበ ነው፡፡
 • ያልተገደበ መጠን ላላቸው ጥቅሎች ለሌሎች ደንበኞች ጥቅል ማጋራት አይቻልም፡፡
 • ያልተገደበ የድምፅ ጥቅልን ወደ ያልተገደበ ዳታ ጥቅል እንዲሁም በተቃራኒው ጥቅል በመቀየር መጠቀም ይቻላል፡፡ ይህ የሚሆነው ግን ጥቅሉን ገዝተው ከመጠቀምዎ በፊት መሆን ይኖርበታል፡፡
 • ደንበኞች ያልተገደበ ፕሪሚየም ጥቅልን ለራሳቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በስጦታ መላክ ይችላሉ፡፡
 • ደንበኞች የሞባይል ቁጥራቸው የአገልግሎት ጊዜ ከሚገዙት የጥቅል የቆይታ ጊዜ የሚበልጥ ወይም እኩል መሆን አለበት፡፡
 • ነባር የጥቅል አገልግሎት ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው፡፡
 • ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታን ያካትታሉ፡፡