ረጅም የቆይታ ጊዜ የሞባይል ጥቅል
የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅል ከነፃ 2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር ለድርጅትዎ በልዩነት የቀረበ !

የ3 ወራት የረጅም ጊዜ ጥቅል ከ2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር
ዳታ+ድምፅ +ወደ ሌላ የአገር ውስጥ ኔትወርክ
- ያልተገደበ ዳታ+ አጭር መልዕክት
- 6000 ደቂቃ
- 300 ደቂቃ ወደ ሌላ የአገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር3,299
ዳታ+መልዕክት+ወደ ሌላ የአገር ውስጥ ኔትወርክ
- 250 ጂ.ቢ
- 2010 አጭር መልዕክት
- 90 ደቂቃ ወደ ሌላ የአገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር1,899
ድምፅ +ዳታ+አጭር መልዕክት+ወደ ሌላ የአገር ውስጥ ኔትወርክ
- ያልተገደበ ድምፅ + ዳታ
- ያልተገደበ አጭር መልዕክት
- 180 ደቂቃ ወደ ሌላ የአገር ውስጥ ኔትወርክ
ብር4,999
የ6 ወራት የረጅም ጊዜ ጥቅል ከ2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር
የአንድ አመት የረጅም ጊዜ ጥቅል ከ2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር ለአንድ አመት
የሁለት አመት የረጅም ጊዜ ጥቅል ከ2ኛ ደረጃ ዶሜን ጋር ለሁለት አመት
ደንብና ሁኔታዎች
- ይህ አገልግሎት ለድርጅት ደንበኞች በልዩነት የቀረበ አገልግሎት ነው፡፡
- አገልግሎቱን በተናጠል ወይም በጅምላ መግዛት ይቻላል፡፡
- ሁሉም የ3ጂ/4ጂ/5ጂ ኔትወርክ ቅድመ ከፍያ፣ ድህረ ክፍያ እና ሀይብሪድ ሞባይል ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ከአገልግሎት ጊዜው ከማብቃቱ በፊት ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ ከታች በተጠቀሱት ዋጋ የሚጠቀሙ ይሆናል፡፡
- ዳታ እና የፅሁፍ መልዕክት 8 ሣንቲም በሜ.ባ
- የድምፅ 25 ሣንቲም በደቂቃ
- ወደሌላ ኔትወርክ ለመደወል 75 ሣንቲም በደቂቃ ይሆናል፡፡
- የድህረ ክፍያ አገልግሎት ደንበኞች ከወርሃዊ የአገልግሎት ኪራይ ክፍያ ነፃ ናቸው፡፡
- ሌሎች የሞባይል ጥቅል ደንብና ሁኔታዎች ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
- ሁሉም ዋጋዎች ተ.እ.ታ ያካትታሉ፡፡