ቋሚ የወርኃዊ ጥቅል ተጠቃሚዎች ማበረታቻ ያለማቋረጥ እንደ ተገናኙ በመቆየት፤ በየወሩ የሚያድግ ጉርሻ ያግኙ ወርኃዊ የዳታ ወይም ድምፅ ጥቅል በሚገዙበት ጊዜ፤ ቋሚ የሚለውን መርጠው ሲጠቀሙ የሚያድግና የማይቋረጥ ስጦታ ይቀበሉ። የቋሚ ጥቅል ተጠቃሚዎች ማበረታቻ እቅድ፤ ቋሚ የሆነ አጠቃቀምን በማስተዋወቅ ደንበኞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ የመሆን ቆይታቸውን በማሳደግ፤ እንዲሁም ከአገልግሎቱ ሳይቋረጡ እንደ ተገናኙ በመቆየት ለተከታታይ ወራት የተለያዩ ጥቅሎችን በስጦታ መልክ ማግኘት ይችላሉ። ገጽታዎቹ፡ ለሁለተኛ ጊዜ የደንበኝነት ምዝገባቸውን ያደሱ ደንበኞችን አገልግሎቱን ያቀርባል ደረጃ በደረጃ የሚያግድጉ ጥቅሎችን ጉርሻ ይሰጣ ⇒ ለ2ኛው ወር 5% ጉርሻ ⇒ ለ3ኛው ወር 10% ጉርሻ ⇒ ለ4ተኛው ወር 15% ቦነስ ወርኃዊ ቋሚ የዳታ ጥቅል ከተከታታይ ጉርሻ (ሜባ) ጋር Recurring Packages2nd Month3rd Month4th MonthPrice650 MB 33 65 98 43 Birr 1 GB 51 102 154 60 Birr2 GB 102 205 307 120 Birr4 GB 205 410 614 210 Birr10 GB 512 1,024 1,536 455 Birr20 GB 1,024 2,048 3,072 660 Birr50 GB 2,560 5,120 7,680 960 Birr100 GB + Unlimited SMS 5,120 10,240 15,360 1229 Birr5G => 150GB 7,680 15,360 23,040 1500 Birr5G=> 250GB 12,800 25,600 38,400 1800 Birr ቋሚ የድምፅ ጥቅል ከተከታታይ ጉርሻ (ሜባ) ጋር የጥቅል ዐይነት2ኛ ወር3ኛ ወር4ኛ ወርዋጋ140 ደቂቃ + 35 መልእክት+ ተጨማሪ 140 ደቂቃ 7142150 ብር199 ደቂቃ + 50 መልእክት+ ተጨማሪ 199 ደቂቃ 10203070 ብር400 ደቂቃ + 1ጊባ + 95 መልእክት + ተጨማሪ 400 ደቂቃ 204060130 ብር550 ደቂቃ + 1ጊባ + 120 መልእክት+ ተጨማሪ 550 ደቂቃ 285583165 ብር1330 ደቂቃ + 2ጊባ + 195 መልእክት+ ተጨማሪ 1330 ደቂቃ 67133200270 ብር1900 ደቂቃ + 380 መልእክት+ ተጨማሪ 1900 ደቂቃ 95190285525 ብር ቋሚ የድምፅ + ዳታ ጥቅል ከተከታታይ ጉርሻ (ሜባ) ጋር Recurring Packages2nd Month3rd Month4th MonthPrice140 Min + 35 SMS + 140 Min Bonus7142150 Birr199 Min + 50 SMS + 199 Min Bonus10203070 Birr400 Min + 1GB + 95 SMS + 400 Min Bonus204060130 Birr550 Min + 1GB + 120 SMS + 550 Min Bonus285583165 Birr1330 Min + 2GB + 195 SMS + 1330 Min Bonus67133200270 Birr1900 Min + 380 SMS + 1900 Min Bonus95190285525 Birr ለተጨማሪብቁነት፤ለቦነሱ ብቁ ለመሆን ቢያንስ በተከታታይ ሁለት ወራት ከተፈቀዱ ቋሚ የወርኃዊ ጥቅሎች ውስጥ የአገልግሎት መቋረጥ ሳይኖር በየወሩ ቋሚ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅብዎታል።ስለአገልግሎት መቋረጥ፤በአነስተኛ ሂሳብ ምክንያት አገልግሎቱ ሳይታደስ ከቀረ የመጠበቂያ ጊዜ (pending status) ውስጥ የሚገቡ ይሆናል።አካውንትዎን ለመሙላት የ5 ቀን የእፎይታ ጊዜ ያለዎ ሲሆን፤በዚህ ጊዜ ውስጥ ከሞሉ አገልግሎቱ ታድሶ ይቀጥላል፤ ጉርሻዎትንም ያገኛሉ።ነገር ግን በተሰጠው የ5 ቀን ጊዜ ውስጥ ሳይሞሉ ከቀሩ ማበረታቻውን የማያገኙ ይሆናል።ጥቅሉን በኋላ ላይ እንደገና ከጀመረ እንደ አዲስ ግዢ ይቆጠራል። በዚህም የማበረታቻ ጉርሻ ሂደቱ እንደ አዲስ ይጀመራል። ቦነሱን እንደገና ለማግኘት፣ ሁለት ተከታታይ ስኬታማ እድሳቶች ያስፈልጉዎታል።የተፈቀደላቸው የማበረታቻው ተጠቃሚዎች፤ይህ አገልግሎት የተፈቀደው ለቋሚ ወርኃ ዳታ፣ ድምፅ ወይም ድምፅ + ዳታ ጥቅሎች ተጠቃሚዎች የቀረበ ነው።ነገር ግን የማኅበራዊ፣ ያልተገደበ እና ፍሌክሲ ጥቅል ተጠቃሚዎች በማበረታቻው ያልተካተቱ ናቸው።የጉርሻ ሕጎችና መስፈርቶች፤ደንበኞች ከ5 ቀናት በላይ መሙላት ካልቻሉ ማበረታቻውን አያገኝም፣ በተጨማሪም አገልግሎቱ በቀጥታ የሚቋረጥ ይሆናል።በማበረታቻው የሚያገኙት ጉርሻዎች የሚያገለግሉት ለ7 ቀናት ነው።ማንኛውም ጉርሻዎች ለ7 ቀናት የሚያገለግሉ፤ ሲሆን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ካልተጠቀሙበት ወደ ቀጣይ ቀናት አይዛወርም።ጉርሻውን ወደ ሌላ ተጠቃሚ ማስተላለፍም ሆነ ወደ ገንዘብ መቀየር አይቻልም።ነባር የቋሚ ወርኃዊ ጥቅል ደንብና ሕጎች ተፈጻሚነት አላቸው።ለማደስ እና ዳግም ለማስጀምር፤ከአራተኛው ወር ጀምሮ አገልግሎቱ እስኪቋረጥ ድረስ ደንበኞቻቸው የአራተኛውን ወር ጉርሻ ይቀበላሉ።አገልግሎቱ ከተቋረጠ እንደገና ማስጀመር ይችላሉ።