በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ይህንን ግዙፍ  ኩባንያ ለመቀላቀል ፍቃደኛ ከሆኑ እባክዎን የስራ መደቡ ማስታወቂያ  ከመዘጋቱ በፊት ያመልክቱ።

የሥራ መደብ

የማስታወቂያ ቁጥር

የትምህርት ደረጃተፈላጊ ተዛማጅ ልምድ

ሞተር ሳይክል መልእክተኛ

R2-EVA-FFD-HQ-01-2025

10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች እና ሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት

ቢያንስ 2 ዓመት በከተማ ዉስጥ መልዕክት በማድረስ የማሽከርከር የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት  

ማሳሰቢያ፡- 

• መሰረታዊ የመግባቢያ ክህሎት፣የአካባቢዎች እውቀትያለው/ያላት

• የድርጅት ህጎች እና ደንቦች፣ሚስጥራዊ መረጃዎችን መጠበቅ፣መዝግቦ መያዝ የሚችል/የምትችል 

• ሞተርሳይክልን የመቆጣጠር ችሎታ ያለው/ያላት 

• ስማርት ስልክ በደንብ መጠቀም የሚችል/የምትችል

• የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማንበብ እና መረዳት የሚችል/የምትችል

• ከወንጀል ነፃ መሆኑን ማረጋገጫ እና የማሽከርከር ሪከርድ ማስረጃ ማምጣት የሚችል/የምትችል

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ፣

የቅጥር ሁኔታ: – ኮንትራት

ደመወዝ:- በከምፓኒው እስኬል መሠረት

ክፍት ቦታ :- 25

ማስታወቅያው የሚከፈትበት ቀን፡-ግንቦት 19-2017

ማስታወቅያው የሚያበቃበት ቀን፡-ግንቦት 28-2017

የመመዝገብያ ቦታ፡-

በሁሉም የዞን የኢትዮ ቴሌኮም ሰው ኃይል ጽ/ቤቶች

  • ማዕከላዊ አዲስ አበባ ዞን 22 ዘሪሁን ህንጻ አካባቢ፡
  • ምስራቅ አዲስ አበባ ዞን ቦሌ መድሓኒያለም፡
  • ሰሜን አዲስ አበባ ዞን ስድስት ኪሎ ጃንሜዳ
  • ምዕራብ አዲስ አበባ ዞን ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ፡
  • ደቡብ አዲስ አበባ ዞን ሳሪስ ካዲሰኮ ፡
  • ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዞን ሳርቤት ካርል አደባባይ  እና
  • ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 407

ተጨማሪ መረጃዎች

  • ለቅጥር የሚያልፍ አመልካች የሚፈለገውን ዋስትና ማቅረብ የሚችል መሆን ይገባዋል፡፡
  • አመልካቾች ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ሊኖራቸው ይገባል።
  • ለቅጥር የሚጠሩት ሾርት ሊስት ውስጥ የገቡ አመልካቾች ብቻ ይሆናሉ