ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና አሳንሰር(ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ጄኔሬተሮች እና አሳንሰር(ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር FD/AM/04/2015

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና አሳንሰር(ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም tender.2merkato.com . www.extratender.com & afrotender.com የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በቴሌብር በመክፈል መግዛት አለባቸው።
  2. ንብረቶቹን ለማየት ተጫራቾች መታወቂያቸውን በመያዝ ጄኔሬተሮቹን አቃቂ በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት እና አሳንሰር (ሊፍት) ፣ አሮጌ የኮንክሪት ሞልድ እና የብረት ፎርም ወርክ በወሎ ሰፈር በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከመጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም. ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ) ማየት ይችላሉ።
  3. ጨረታ የሚዘጋው መጋቢት 20 ቀን 2015 . ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ነው።
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መጋቢት 20 ቀን 2015 .ም. ከሰዓት 900 ሰዓት ይከፈታል።
  5. ኢትዮ ቴሌኮም ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
ኢትዮ ቴሌኮም

Share This Post:

Share on facebook
Share on telegram
Share on twitter
Share on linkedin
Share on reddit
Share on pinterest
Share on tumblr
Share on whatsapp

Follow Us

Recent Posts

ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ፡ የተለያዩ የኔትዎርክ እና የፖወር ዕቃዎችን፣ የእንጨት ፖሎችን እና ኮምቦልቻ የሚገኘውን የፖል መቀቀያ ማሽን፣አዳዲስ ኘሪንተሮችን፣ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ኤል.ኢ.ዲ መብራቶች እና የእሳት ማጥፍያዎችን፣ ቁርጥራጭ የኤች.ዲ.ፒ ዳክቶች፣ ብረታ ብረቶች፣ ካርቶኖች እና ወረቀቶችን፣ የእንጨት ማሸጊያ ሳጥኖች፣ አጣናዎች እና ፓሌቶችን ባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮመሸጥይፈልጋል፡፡

Read More »
Archives